❝ቤቴ በረሃ ነው ጫካ ነው አዳሬ፣ ማን ደጄን ረግጦት መቼ ተደፍሬ❞
ነሐሴ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግና ካልከፋው አያጉረመርምም፣ አፈሙዙን አያዞርም፣ ጫካ ውሎ ጫካ አያድርም፣ ጀግናው ሰላም ሲኾን ያርሳል፣ ይነግዳል፣ ሰላም ሲታጣ ነፍጡን ከትራሱ ያነሳል፣ ሀገር ወደተደፈረችበት አቅጣጫ ይገሰግሳል፣ አልሞ ይተኩሳል፣ ምሽግ ይደረምሳል፣ ጠላቱን ይደመስሳል፣...
“የትግራይ ሕዝብ መሰረታዊ ጠላት ህወሓት እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግስት አይደሉም” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ አሸባሪው ህወሓት ለትግራይ ሕዝብ የሚቀርብን ሰብአዊ ዕርዳታን ለጦርነት ማዋል ሕዝቡን መከራ ውስጥ ከቶታል ብለዋል።
አሸባሪዉ ህወሓት ለትግራይ...
“አንድነታችን ኀይላችን፤ ኀይላችን ነጻነታችን ነው እና ከመቼው ጊዜ በላይ አንድ መሆን አለብን” መኮንን...
👉"ቡድኑ የአልቫንያ ኮምኒዝምን ሲከተል በመቆየቱ ነጻ አውጭ ቡድን ነኝ እያለ ያምታታ ነበር"
ደብረ ማርቆስ፡ ነሐሴ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከምስረታው ሀገር የማፍረስን ዓላማ ያነገበ እና እድሜ ልኩን ይህንን እኩይ ዓላማ ሲፈጽም እና ሲያስፈጽም የኖረ ቡድን...
የውጭ ኃይሎች ድጋፍ አሸባሪው ትህነግ ለዳግም ጦርነት እንዲነሳ ምክንያት መሆኑን ላውረንስ ፍሪማን ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትህነግ ዳግም ወረራ ጉልበቱ እና ምክንያቱ በቀጣናው እና ከቀጣናው ውጭ ያሉ ጸረ-ኢትዮጵያ አቋም ያላቸው ኀይሎች ድጋፍ መሆኑን እውቁ አሜሪካዊ የአፍሪካ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን ገልጸዋል፡፡
የሽብር...
ʺ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ከፍተኛ ተጋድሎ እያደረጉ ነው” የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ...
👉ዋና አስተዳዳሪው ሁሉም ከዳር ዳር በመነሳት እንዲታገል ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕወሃት የሽብር ቡድን በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳግም ወረራ ከከፈተ ቀናት ተቆጥረዋል፡፡
ሕዝብን ጠላት አድርጎ የተነሳው የሽብር ቡድኑ...








