“አሸባሪው ሕወሓት ድርድር እና ሰላማዊ የግጭት መፍቻ አማራጮችን በድጋሜ የጦርነት ማራመጃ እና የሽብር ማሳለጫ...
መስከረም 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ አውጥቷል።
በመግለጫውም፥ አሸባሪው ሕወሓት ድርድር እና ሰላማዊ የግጭት መፍቻ አማራጮችን በድጋሜ የጦርነት ማራመጃ እና የሽብር ማሳለጫ መሳሪያ አድርጎ እንዲጠቀም ሊፈቀድለት አይገባም" ብሏል።
የመግለጫው ሙሉ...
የኢትዮጵያን ባሕልና የአማርኛ ቋንቋ እንደሚያስተዋውቁ የተለያዩ የውጭ ሀገራት ዜጎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: መስከረም 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት ከጀርመን፣ ከፈረንሳይ፣ ከእስራኤል፣ ከጣልያንና ከሶሪያ ሀገራት የተውጣጡ ተማሪዎች የኢትዮጵያን ባሕል እና አማርኛ ቋንቋ ለመማርና ለመመራመር የሚያስችላቸውን ሥልጠና በባሕር ዳር እየወሰዱ ይገኛሉ።
ሥልጠናውን ያዘጋጁት...
አግራ በአፍሪካ የምግብ ዋስትና ችግርን ለመዋጋት የ550 ሚሊዮን ዶላር ፈንድ ይፋ አደረገ።
ባሕር ዳር: መስከረም 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ቅንጅት ለአፍሪካ የአረንጓደ አብዮት” (አግራ) የተሰኘው ድርጅት አህጉሪቱ የራሷን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ለምታደርገው ጥረት 550 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚሆን የማስጀመሪያ ፈንድ ይፋ አደረገ።
በቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር...
“ከወልቃይት ሠማይ ሥር፣ ከተከዜ ወንዝ ዳር”
ሁመራ: መስከረም 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ወንዞች አሉ እውነት የሚናገሩ፣ አንዳንድ ወንዞች አሉ ታሪክ የሚመሰክሩ፣ አንዳንድ ወንዞች አሉ ታሪክ የሚዘክሩ፣ አንዳንድ ወንዞች አሉ ከትውልድ ትውልድ የሚዘከሩ፣ አንዳንድ ወንዞች አሉ ታሪክ ያገነናቸው፣ አንዳንድ ወንዞች አሉ...
በአንዳንድ ምዕራባውያን ዒላማ ውስጥ የገቡ ቀደምት ልዕለ ኃያላን ሀገራት!
መስከረም 02/2014 ዓ.ም በዓለም ቀደምት ልዕለ ኃያልና ገናና ከነበሩ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ፣ ሮምና ፐርሺያ ተጠቃሾች ናቸው። የቀደምቷ ፐርሺያ አካል የነበሩት (የአሁኑቹ አፍጋኒስታን፣ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ሶሪያ...) አብዛኛዎቹ በምዕራባውያን...








