አሸባሪው ሕወሃት ከምስረታው ጀምሮ አላማው ከጠላቶች ጋር በማበር የኢትዮጵያን ኅልውና አዳክሞ ማፍረስ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/ 2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሃት ከምስረታው ጀምሮ አላማው ከጠላቶች ጋር በማበር የኢትዮጵያን ኅልውና በማዳከም መጨረሻም ማፍረስ መሆኑን አቶ ሙዑዝ ገብረህይወትና ጋዜጠኛ ፍሬዘር ነጋሽ ገልጸዋል። "አሸባሪው ሕወሃት አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብና በተለይም የትግራይ...

ኢትዮጵያ የተመድ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርት እንደማትቀበለው አስታወቀች።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ኢትዮጵያ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሪፖርት እንደማትቀበለው በጀኔቭ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ዘነበ ከበደ አስታወቁ። ሪፖርቱን በተመለከተ ለፈረንሳዩ የዜን ወኪል አዣንስ ፍራንስ ፕረስ...

“አሸባሪው ሕወሃት የተቃርኖ ሃሳብ የሚያራምድን ሁሉ ማጥፋት ከምስረታው ጀምሮ የሚከተለው ስልት ነው” አረጋዊ በርሄ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሃት የተቃርኖ ሃሳብ የሚያራምድን ሁሉ ማጥፋት ከምስረታው ጀምሮ የሚከተለው ስልት ነው ሲሉ የትግራይ ዴሞክራስያዊ ፓርቲ /ትዴፓ/ ሊቀመንበር አረጋዊ በርሄ (ዶ.ር) ተናግረዋል። አሸባሪው ሕወሃት ከምስረታው ጀምሮ በአሻጥር ሲሰራ የኖረ...

ዘመነ ካሴ በሕግ ቁጥጥር ሥር ዋለ።

ባሕር ዳር፡ መስከም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሽን የታክቲክ ምርመራ ምክትል ዘርፍ ኀላፊ ኮማንደር ክንዱ ወንዴ በሰጡት መግለጫ፤ ዘመነ ካሴ በኅብረተሰቡ ጥቆማ በሕግ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተካሔደበት ነው ብለዋል። በባሕር ዳር ከተማ...

“ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ኢትዮጵያን ለማዳከምና ለማጠልሸት የፖለቲካ ተልዕኮ የተሰጠው አካል ነው”...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ”ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ኢትዮጵያን ለማዳከምና ለማጠልሸት የፖለቲካ ተልዕኮ የተሰጠው አካል ነው” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። የኮሚሽኑ ሪፖርት ቀድሞ የተነሳበትን የፖለቲካ...