“ዘረኝነት መጥፎ ሽታ ያለው ነገር ነውና ራቁት”

ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ወቅት ነው አሉ፡፡ ነብዩ መሐመድ ከመስጊድ ወደ ቤታቸው ሲሄዱ በመንገዳቸው ላይ አንዲት ፍየል ሞታ አገኙ፡፡ ወደ ተከታዮቻቸውም ዘወር ብለው ሬሳዋ የተነፋፋውን ፍየል በእጃቸው አነሱና "ከመካከላችሁ ይህችን ፍየል...

❝ላትችሏት ኢትዮጵያን አትንኳት❞

መስከረም 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አትንኳት አትችሏትም፣ አትግፏት አትጥሏትም፣ አትግጠሟት አታሸንፏትም፡፡ ስትነኳት ተቆጥተው የሚነሱ፣ እያለሙ የሚተኩሱ፣ ሞትን ንቀው ወደ ጠላት ሠፈር የሚገሰግሱ ጀግና ልጆች አሏት፡፡ ሲገፏት የሚከፋቸው፣ ሲገፏት የሚነዳቸው፣ ሲገፏት እልህና ወኔ የሚተናነቃቸው፣ የአሸናፊነት ግርማን...

ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር በሀገሪቱ ሰላም እንዲወርድ በመጸለይ፣ አቅመ ደካሞችንና የተፈናቀሉ ወገኖችን በመርዳት ሊሆን...

መስከረም 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የመወሊድ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 1 ሺህ 497ኛውን የነብዩ መሐመድ የመወሊድ በዓልን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የዘንድሮ የመወሊድ በዓል...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕገወጥ የሐዋላ ሥራ ላይ የተሰማሩ 391 የሚደርሱ ሰዎች የባንክ ሒሳባቸው መዘጋቱን...

መስከረም 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ ባንክ 391 የሚደርሱ ሕገወጥ የሐዋላ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች የባንክ ሒሳባቸው ተዘግቶ ክስ የመመስረት ሂደት እንደተጀመረ አስታውቋል። በሕገ ወጥ መልኩ በጥቁር ገበያ ላይ በተሠማሩ አካላት ላይ የተጠናከረ እርምጃ እንደሚወስድም ተገልጿል። የኢትዮጵያ...

❝እጄን ጠላት ከሚነካት፣ ተከዜ ነብሴን ይውሰዳት❞

መስከረም 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ ወንዝ ኾይ ያየኸውን ሁሉ መስክር፣ በዘመናት ጉዞህ የታዘብከውን ሁሉ ተናገር፣ ስንቶች ተሻግረውህ አለፉ? ስንቶች በማዕበልህ ተጠለፉ? ስንቶች ከጥማቸው ለመርካት ተጎነጩህ? ስንቶችስ ለመንጻት ታጠቡብህ? ስንቶች ከዳርህ ቆመው ጭንቀታቸውን አዋዩህ? ስንቶች...