የጥበብ ሥራዎችን በክፍያ እና በማስታወቂያ አማራጮች መከታተል የሚያስችል “ሰዋሰው” የተሰኘ መተግበሪያ ሥራ ጀመረ።
መስከረም 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥበብ ሥራዎችን በክፍያ እና በማስታወቂያ አማራጮች መከታተል የሚያስችል "ሰዋሰው" የተሰኘ መተግበሪያ ተመርቆ ወደ ሥራ መግባቱን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
መተግበሪያው የጥበብ አፍቃሪያን የጥበብ ሥራዎችን ካለ ክፍያ ከማስታወቂያ ጋር እና በክፍያ...
ወልቃይት ጠገዴ ከፍተኛ የልማት እንቅስቃሴ ያለበት አካባቢ ነው – የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው
ሑመራ፡ መስከረም 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪዉ ወያኔ ወደ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ትንኮሳ ለመፈጸም የሚያደርገው ዳግም ሙከራ ለግብዓተ መሬቱ መፋጠን ጠቋሚ መሆኑን የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው ገለጹ።
አሸባሪዉ ወያኔ በወልቃይት ጠገዴ የተለያዩ ግንባሮች ተደጋጋሚ...
“የመውሊድን በዓል የዓለምን ታሪክና የሰው ልጆችን ሕይወት በመለወጥ ማክበር ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመውሊድን በዓል የዓለምን ታሪክና የሰው ልጆችን ሕይወት በመለወጥ ማክበር እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም በነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) መወለድ ዓለም እጅግ ተጠቅማለች፤...
ነብዩ ሙሀመድን (ሰ.ዓ.ወ) ከውልደታቸው እስከ ህልፈታቸው ያልተለየችው በረካ
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በረካ በነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ.) አባት አብዱሏህ ቤት ውስጥ ብቸኛዋ አገልጋይ ነበረች።
አብዱሏህ ለንግድ በሄዱበት መሞታቸው ተሰማ፡፡
የነብዩ እናት የባለቤቷን ሞት ከሰማች ጊዜ ጀምሮ እስክትወልድ በረካ አልተለየቻትም ነበር፡፡
ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዓ.ወ) ሲወለዱ...
የርእሰ መሥተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!
ባሕር ዳር፡ መስከረም 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የመልዕክቱ ሙሉ ቃል፦
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መውሊድ የታላቁ የእስልምና ነቢይ የነብዩ ሙሐመድ የልደት በዓል ነው፡፡ ከመውሊድም...








