“የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መከበር አንድነትና አብሮ የመኖር ዕሴትን ለማጠናከር ጉልህ ሚና ይኖረዋል”...

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን "ሕብረብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም" በሚል መሪ ቃል ይከበራል ሲሉ የፌደሬሽን ምክርቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገልጸዋል። የበዓሉ መከበር አላማ የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች አንድነትና...

በባዕዳን እጅ የገቡት የሥልጣኔ ቁልፎች!

ጥቅምት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓለም ታሪክ ቀደምት የሥልጣኔ መነሻ ብቻ ሳትኾን የሰው ልጅ መገኛም ነች፡፡ በዓለም ላይ የራሳቸው ፊደል ካላቸው 18 ሀገራት ውስጥ አንዷ በአፍሪካ ደግሞ ብቸኛዋም ያደርጋታል፡፡ በዚህም አብዛኛው የዓለም ሀገሮች ታሪካቸውን...

‟ጫፍ የረገጠ ጽንፈኝነቱ እንዲራራ አልፈቀደለትምና እኔ እናቱን አስገድዶ ደፈረኝ” ወይዘሮ አልማዝ አለሙ

ሰቆጣ፡ ጥቅምት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የወያኔ ቡድን ሰቆጣ ከተማን ለመያዝ ከነበረው ፍላጎት የተነሳ ሙከራ ቢያደርግም ሳይሳካለት ቀርቷል። የወገን ጦር ባደረገው ተጋድሎ ከሰቆጣ ዙሪያ ወረዳ ከእክመጽርዋ ቀበሌ አልተሻገረም። ግፍ የማይሰለቸው ቡድን ግን በእክመጽርዋ ወረዳ...

ʺለኔ ለኔ ሳንል ለአንድነቷ ቆመን፣ ኢትዮጵያን እናንሳ ከሁሉ አስቀድመን”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገርህ ናት በከፍታም በዝቅታም ዘመን አስባት፣ ሀገርህ ናት በደምህ ጠብቃት፣ በአጥንትህ አስከብራት፣ ሀገርህ ናት በክብሯ ላይ የሚነሱትን ቅጣላት፣ በአሸናፊነት አኑራት፡፡ ለሀገር የቆሙትን አስባቸው፣ ለሀገር ሕይወት የሚሰጡትን ጠብቃቸው፣ አክብራቸው፣...

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባሕር ዳር ገቡ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ10ኛው የጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ባሕር ዳር ገብተዋል። የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጨምሮን የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች እና የባሕር...