“አፍሪካ ወደ ብልጽግና የምታደርገው ጉዞ አይቀሬ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አፍሪካ ወደ ብልጽግና የምታደርገው ጉዞ አይቀሬ መሆኑን ገለልጸዋል። በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባኤ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ አፍሪካ ወደ...

“የአሸባሪው ወያኔ ግፍ በጠለምት ነዋሪዎች ላይ …

ደባርቅ: ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ወያኔ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ በ27 ዓመታት የሥልጣን ዘመኑ በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸመው በደል አልበቃ ብሎት ከጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል። ቡድኑ...

ዳያስፖራው ባለሀብት ለደብረ ታቦር ስፔሻላይዝድ አጠቃላይ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና ክፍል ህንፃ ገንብተው ለማስረከብ የመሰረት...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በካናዳ ነዋሪ የሆኑት ባለሀብቱ አቶ ማርቆስ ዘውዱ ለደብረታቦር ስፔሻላይዝድ አጠቃላይ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና ክፍል ህንፃ ገንብተው ለማስረከብ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። በግል ጉዳይ ወደ ደብረታቦር ስፔሻላይዝድ ሆስፒታሉ ባመሩበት ወቅት በተመለከቱት...

“የባሕር ዳር ከተማን መዋቅራዊ ፕላን በማስጠበቅ ከተመዋን ውብና ለነዋሪዎቿ የምትመች ለማድረግ እንሠራለን” ዶክተር ድረስ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለቀጣዮቹ 10 ዓመታት ለከተማዋ የሚያገለግል መዋቅራዊ ፕላን በማዘጋጀት ለከተማ አሥተዳደሩ አስረክቧል። መዋቅራዊ ፕላኑ በታቀደው ልክ ተግባራዊ ከተደረገ ትርጉም ያለው ለውጥ የሚያመጣ፣ ተወዳዳሪ፣ ዓለማቀፋዊ ሁነቶችን ለማዘጋጀት የምትመችና...

ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ግብሩ ገድል መለያውም ድል ነው!

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊነት ወደቁ ሲባል መነሳት፤ አበቃላቸው ሲባል ማንሰራራት ነው። ኢትዮጵያዊነት ጠፉ ሲባል መብዛት፤ ተሰበሩ ሲባል መበርታት ነው። ኢትዮጵያዊነት ከግለሰብ ፍላጎት በላይ ለሀገር፤ ከግል ጥቅም በላይ ለወገን ጥብቅና መቆም ነው።...