ʺያመኑት ከዳቸው፣ የጠበቁት ገደላቸው”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሕይወት ዋጋ ሀገር የሚጠብቀውን፣ ወገን የሚያኮራውን፣ ታሪክ የሚሰራውን ገደሉት፣ ለሀገር የታመነውን፣ ታምኖ የሚኖረውን፣ ለቃል ኪዳኑ የሚሞተውን ካዱት፣ ያጎረሰውን ነከሱት፣ ያለበሰውን በራቁት አስሄዱት፣ ሲጠማ ያጠጣውን ውኃ ነፈጉት፣ ሲቸግር ያስጠለለውን...

“የሰሜን ዕዝ ሰማእታትን በመዘከር ታሪካዊ አደራችንን እንወጣለን” መከላከያ ሠራዊት

ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መከላከያ ሠራዊት ጥቅምት 24 የሰሜን ዕዝ ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። "የሰሜን ዕዝ ሰማእታትን በመዘከር ታሪካዊ አደራችንን እንወጣለን" ሲል መከላከያ ሠራዊት ገልጿል። መከላከያ ሠራዊት ያወጣው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል:- ኢትዮጵያ በዘመኗ በርካታ...

ʺየተዋበው ንጉሥ፣ በተዋበው ዙፋን”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግና የጦር መሪ ወለዳቸው፣ ጀግናው በእቅፉ ውስጥ አሳደጋቸው፣ የጀግንነት ሥራ አሳያቸው፣ ከጀጎኖች ጎራ ከጀግኖች ጋራ አሳደጋቸው፣ የሀገር ፍቅር አስተማራቸው፣ ለክብርና ለሠንደቅ መሞትን ቀረጸላቸው፡፡ ሀገር ከሕይወት ትበልጣለች፣ ሠንደቅ ከደምና...

“ጥቅምት 24 በሰሜን እዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ጠንካራ መከላከያ ሠራዊት ለመገንባት ምክንያት ኾኗል” የሀገር...

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የጥቅምት 24 ጥቃትን ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ጥቅምት ሃያ አራት አሸባሪው እና ጡት ነካሹ ወያኔ ሀገር የማፍረስ ተግባሩን ለመፈጸም በጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን...

ድርድሩን እንደማይቃወም አብን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። በአፍሪካ ህብረት አስተባባሪነት በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ የሚገኘውን ድርድር እንደማይቃወም አብን አስታውቋል። ይሁን እንጂ የአሸባሪውን ቡድን ትጥቅ ያስፈታና የቡድኑን ድርጅታዊ...