ʺስፖርት መዝናኛ ብቻ አይደለም፣ ስፖርት ኢኮኖሚም ነው” ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳርን ዓለም አቀፍ ስታዲዬም ሁለተኛ ዙር ቀሪ ሥራዎችን ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡
ሥራውን ያስጀመሩት የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ባሕርዳር ከተማ የተዋበችና የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የቱሪዝም ማዕከል ናት...
ʺማይካድራ ትታወሳለች፣ ሳትረሳም ትታሰባለች”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደል ሳይገኝባቸው፣ ሐጥያት ሳይቆጠርባቸው በግፍ አልቀዋልና እናስባቸዋለን፣ የነገዋን ጀንበር ማየት እየጓጉ፣ በፍስሃና በደስታ መኖር እየፈለጉ በግፍ ሞተዋልና እናስባቸዋለን፣ ኮልታፋ አንደበት ያላቸው ልጆች ከአባታቸው እግር ሥር እየተሹለከለኩ አባቶቻቸውን እንዲምሩላቸው...
የሰላም ስምምነት ሂደቱ በኬኒያ መካሄድ መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትና የሕወሃት ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች በናይሮቢ እያደረጉ የሚገኙት ምክክር አሁንም መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሳምንታዊ መግለጫው...
የጥበብ ሰው ሽኝት!
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተወለደው ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ በምሥራቅ አቅጣጫ የመጡትን ወዳጆቿን በፍቅር፤ ጠላቶቿን ደግሞ አይበገሬነቷን አሳይታ በምትሸኘው ድሬድዋ ነው፡፡ የሰላም፣ የፍቅር፣ የእንግዳ ተቀባይነት እና የመቻቻል ተምሳሌት በኾነችው ድሬ 1940 ዓ.ም እንደተወለደ የሚነገርለት...
“የአማራ መነሻ የኾነችውን ምድር ለማልማት ክልሉ በትኩረት ሊሠራ ይገባል” ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ
ሑመራ፡ ጥቅምት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ከዞኖች ፣ ከከተማ አስተዳደሮች፣ ከአጋር አካላትና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት ተግባራት የግምገማ መድረክ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት...








