ʺዓለምን የሚያደምቁት ጥቁር ከዋክብት”

ባሕር ዳር: ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰማይ ከዋክብት ነጫጮች ናቸው፣ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብርሃንን ይፈነጥቃሉ፣ ልኩ የማይታወቀውን ሰማይ ያደምቃሉ፣ በምድርና በሰማይ መካከል ያለውን ሰፊ ሥፍራ ያስጌጣሉ፣ ምድርን እና ሰማይ በብርሃን ያስተያያሉ፣ ከደማቋ ጨረቃ ዙሪያ...

“ለሰላም ስምምነቱ ተፈጻሚነት መንግስት ቁርጠኛ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ: ሕዳር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ከዶክተር አኔት ዌበር ጋር በጽሕፈትቤታቸው በሰላም ስምምነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በወቅቱም አቶ...

“ንጉሷን የምታወሳው፤ እሴቷን የማትረሳው ከተማ”

እንጅባራ: ሕዳር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አቀማመጧ ከደጋው ለመጡ መናፈሻ፤ ከበርሃው ለሚመጡት መተንፈሻ ነው፡፡ ውብ አየር፣ ማራኪ መልካ ምድር፣ የሰጡትን አብቃይ መሬት፣ እንግዳ ተቀባይ ባለቤት ሕዝብ ሰፍሮባታል፡፡ የማይለምድ እንስሳት የማይበቅል እጽዋት በአካባቢው የለም ይባላል፡፡ የደገኞቹ...

ʺየተክለ ሃይማኖት መናገሻ፣ የሊቃውንት መዳረሻ”

ባሕር ዳር: ሕዳር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጥበብ የሚኖሩ ሊቃውንት ይሰባሰቡባታል፣ በረቀቀ ጥበብ ይኖሩባታል፣ መጻሕፍትን ይመረመሩባታል፣ ምስጢራትን ያሜሰጥሩባታል፣ የአውራጃ ገዢዎች በአማሩ ፈረሶቻቸው ተቀምጠው፣ በፊትና በኋላቸው፣ በቀኝና በግራቸው በጦረኞች ታጅበው፣ አምረውና ተውበው ይገሰግሱባታል፣ ጎበዛዝቱ ጋሻና ጦራቸውን...

በውጭ ምንዛሪ ተገዝተው ወደሀገር ውስጥ እንዳይገቡ የታገዱት ሸቀጦች ላይ ውሳኔ የተላለፈው ለሀገር ውስጥ ምርት...

ባሕር ዳር: ሕዳር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ...