“የኢትዮጵያ ፈተናዎች ምንጫቸው የውጭ ኃይሎች ጣልቃገብነት፤ የድል ምስጢሮቿ የሕዝቦቿ የውስጥ አንድነት ናቸው”

እንጅባራ: ሕዳር 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዘመን ሽግግሮች ሁሉ ዘመን አመጣሽ ፈተና እና መከራ እጅጉን ሲፈትኗት አልፈዋል። ነገር ግን ለፈተናዎቿ ሸብረክ፤ ለመከራዎቿ በርከክ ያለችበት ወቅት በታሪክ አጋጣሚዎች ሁሉ እምብዛም አልተስተዋሉም። እንደ ፈተናዎቿ ብዛት፤ እንደ...

“አሁን ላይ በጠንካራ ሥራ ያመጣነውን ሰላም አጠናክረን በመቀጠል የሕዝባችንን ዘላቂ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትጋት መሥራት...

ጎንደር: ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶር) እና ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀምበር (ዶ/ር)ን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ያለመ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ...

በሰሜን ጎንደር ዞን በጦርነት ከወደሙት 207 ትምህርት ቤቶች ውስጥ ማስተማር የጀመሩት16ቱ ብቻ መኾናቸው ተገለጸ።

ደባርቅ፡ ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ አምስት ወረዳዎች ውስጥ በጦርነት ከወደሙት 207 ትምህርት ቤቶች ውስጥ ማስተማር የጀመሩት 16 ትምህርት ቤቶች ብቻ መኾናቸው ተገልጿል። ወረራ በተፈጸመባቸው የዞኑ አምስት ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ ሁሉም...

ʺዓለምን የሚያደምቁት ጥቁር ከዋክብት”

ባሕር ዳር: ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰማይ ከዋክብት ነጫጮች ናቸው፣ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብርሃንን ይፈነጥቃሉ፣ ልኩ የማይታወቀውን ሰማይ ያደምቃሉ፣ በምድርና በሰማይ መካከል ያለውን ሰፊ ሥፍራ ያስጌጣሉ፣ ምድርን እና ሰማይ በብርሃን ያስተያያሉ፣ ከደማቋ ጨረቃ ዙሪያ...

“ለሰላም ስምምነቱ ተፈጻሚነት መንግስት ቁርጠኛ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ: ሕዳር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ከዶክተር አኔት ዌበር ጋር በጽሕፈትቤታቸው በሰላም ስምምነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በወቅቱም አቶ...