“ኢትዮጵያ በአፍሪካ እና በቀጣናው ሰላም እንዲሰፍን ሚናዋን ትወጣለች” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ሊቀመንበርነትን መረከቧን ተከትሎ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት እንዲጠናከር ቁርጠኛ ናት ብለዋል።
ሊቀመንበርነቱን ከዴሞክራቲክ...
ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ሊቀመንበርነትን ተረከበች።
አዲስ አበባ፡ ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፖሊስ አዛዦቹ ጉባዔ ለ24ኛ ጊዜ ነው በአዲስ አበባ እየተካሄደ የሚገኘው።
ከኅዳር 25 እስከ 30/2015 ዓ.ም እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ ነው ኢትዮጵያ የኅብረቱን ሊቀመንበርነትን የተረከበችው።
ጉባዔው በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የሚያጋጥሙ ወንጀሎችን፣ ሽብርተኝነትን፣...
“ኢትዮጵያ ውስጥ ከትናንትና መላቀቅ ያልቻሉ ዋልታ ረገጥ መገፋፋትን የሚመርጡ፣ በራሳቸው ሳይኾን በጠላት አጀንዳ የሚመሩ፣...
ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በሐዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ "ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚገኘው። በክብረ በዓሉ መልዕክት ያስተላለፉት የኢፊዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር...
ʺኢትዮጵያ ብዝኃነቷ ለአንድነቷ ብርታት፣ አንድነቷ ለብዝኃነቷ ጉልበት የኾኗት ሕብረ ብሔራዊት ሀገር ናት” የፌዴሬሽን ምክር...
ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ከፍተኛ...
የክዋኔ ኦዲት ግኝት የፀረ-ሙስና ትግሉ ሁነኛ ማስረጃ እና መረጃ መኾኑን ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የሚቀርቡ የክዋኔ ኦዲት ግኝቶች ለፀረ-ሙስና ትግሉ ሁነኛ ማስረጃ እና መረጃ ኾነው እንደሚያገለግሉ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታውቋል፡፡
በክልሉ የሚስተዋለው የሙስና ወንጀል ምርመራ ተለምዷዊ የሚባል...








