ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናታዊ ጽሑፍ እያቀረቡ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ጥናታዊ ጽሑፍ እያቀረቡ ነው። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የዩኒቨርሲቲው...

ለዓመታት የዘለቀው የባሕር ዳር- ዘጌ የአስፋልት መንገድ ጥያቄ!

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር- ዘጌ መንገድ ለአካባቢው ማኅበረሰብ የተለያዩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግልጋሎት ይሰጣል፤ የጎብኝዎችን እንቅስቃሴ ያቀላጥፋል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የመንገድ ፕሮጀክት በ2010 ዓ.ም ነበር በ555 ሚሊዮን ብር በጀት ሥራ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኅዳር እና ታኅሣሥ ወር 2018 ዓ.ም የከወኗቸው ቁልፍ ተግባራት።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኅዳር እና ታኅሣሥ ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የኾኑ ተከታታይ ሀገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል። ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ...

በቋሪት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል። በወረዳው ጣሊያን፣ ወይበይኝ፣ ብር አዳማ እና አጎራባች ቀጣናዎች ላይ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች መገዳደል ለቋሪት እና አካባቢው...

የኢትዮጵያን የባሕርበር ጥያቄ ማስመለስ የዚህ ትውልድ ኀላፊነት ነው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የባሕር በራችን የደም ስራችን" በሚል መሪ መልዕክት ሀገርአቀፍ የወጣቶች የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ታረቀኝ አብዱልጀበር ንቅናቄው እንደ ሀገር የተጀመረውን የባሕር በር የባለቤትነት ይገባኛል ታሪካዊ እና...