የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም የሚቆጣጠር እና የሚያረጋግጥ ቡድን መቋቋሙን እናደንቃለን- አንቶኒ ብሊንከን
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21፣ 2015 (አሚኮ) የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም የሚቆጣጠር፣ የሚያረጋግጥና የሚያስከብር የአፍሪካ ህብረት ቡድን መቋቋሙን አሜሪካ እንደምታደንቅ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡
አሜሪካ በፌዴራል መንግስት እና በህዋሃት መካከል የተደረሰው ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን...
“የሐይቅ ዳሯ ጥንታዊት ገዳም”
ጎንደር: ታኅሣሥ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አበው በምስጋና ይከቧታል፣ ያለ ማቋረጥ ይጸልዩባታል፣ ለምድር በረከትና ረድኤት ይኾን ዘንድ ይማፀኑባታል። አምላክ ምድርን በቸርነቱ እንዲጠብቃት፣ በደሏን እና ክፋቷን ይቅር እንዲላት፣ እንደበደሏ ሳይኾን እንደቸርነቱ እንዲያያት፣ በፅናት ይተጉባታል። በዚያች ሥፍራ...
“ሙስናና ብልሹ አሠራርን በልኩ መከላከል ያልተቻለው አሠራሩን የቀደሙ ሌቦች ተፈጥረው ይኾን?”
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሥራ አጥነት የመንግሥት ትልቁ ፈተና እየኾነ ከመጣ ውሎ አድሯ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መረጃ እንሚያመላክተው በየዓመቱ 2 ሚሊዮን ሥራ ፈላጊዎች ይፈጠራሉ፡፡ መንግሥት በበኩሉ በየዓመቱ 3 ሚሊዮን አዳዲስ የሥራ...
በአማራ ክልል የሚከናወኑ ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ክብረ በዓላት በተሳካ መልኩ እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረገ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ በክልሉ ከታኅሣሥ ጀምሮ የሚከናወኑ የተለያዩ ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ክብረ በዓላትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ሃይማኖታዊና ባሕላዊ ክዋኔዎቹ ለክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴ መነቃቃት ዓይነተኛ ሚናን እንደሚጫወቱ ቢሮው...
“በተያዘው በጀት ዓመት ለማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል ” የአማራ ክልል ጤና...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ "አሳታፊ የጤና አገልግሎት ለወረዳ ትራንስፎርሜሽን ተፈፃሚነት" በሚል መሪ ሀሳብ የጤና መድኅን አገልግሎት አሰጣጥ፣ የንቅናቄና የእውቅና መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ...








