ላል ይበላ: ዳግማዊ እየሩሳሌም!
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢየሩሳሌም እስከ ኢትዮጵያ የተዘረጋው የእምነት እና የማንነት ወሰን ዛሬም ዘመናትን አስቆጥሮ እንኳን አልደበዘዘም፡፡
ታላቅ ሕዝብን የመምራት ፍላጎት፣ ሀገርን የማሻገር መሻት፣ ድንበር አልፎ ወሰን ጠልፎ የመተሳሰር ትጋት፣ ጥበብ፣ ትህትና፣ አመስጋኝነት እና...
ደብረ ሮሃ፡ የጥበብ ማዕከል የጠቢባን ሀገር!
ላልይበላ: ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለትን ፈልፍለው ዋሻ፤ ከተማን ቆርቁረው መናገሻ ማድረግ መለያቸው ነው፡፡ ሰውን ቀርጸው ንጉስ፤ ዓለትን አንጸው መቅደስ ማድረግን ተክነውበታል፡፡ ንጉስም ቅዱስም የሚቀዳባት ደብረ ሮሃ ቤተ ክህነት አቅኝ ቤተ መንግሥት ተቀኝ ኾነው...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዓለም መድረክ ኢትዮጵያን ወክለው ላገለገሉ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ሀገራት እና ተቋማት ኢትዮጵያን ወክለው ሲያገለግሉ ለቆዩ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ “ሀገርን ማገልገል ዕድል፣ ተልዕኮን መፈጸም ደግሞ...
ተስፋን ያነገበው የመገጭ ግድብ ሥራ
ጎንደር፣ ታኅሣሥ 25 ፣ 2015 (አሚኮ) ለጥም ይደርሳል ተብሎ የሚጠበቅ፣ ለዓመታት የሚናፈቅ፣ የውኃ ግድብ ነው፣ ውኃ ግን የለውም፣ ለጥም ማርኪያ ተጠብቋል፣ በተጠበቀው ጊዜ ግን አልደረሰም። የታሪካዊቷን ከተማ ሕዝብ ውኃ ያጠጣል፣ በዙሪያው የሚገኙ አርሶ አደሮችንም...
“ነገሥቱ የተመላለሱበት፣ አፄ ቴዎድሮስ የተማሩበት”
ጎንደር: ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ራእይ የተቀቡት፣ ለንግሥና የተመረጡት፣ ለልእልና የታጩት፣ አንድ ኾነው ሳለ እንደ ሺህ የተጠሩት፣ አንድ ኾነው ተነስተው፣ ብዙዎችን እፍርተው፣ ጀግኖቹን አስከትለው አንድ ያደረጉት፣ በወዳጅ የተከበሩት፣ በጣለት የተፈሩት፣ የተበተነ የመሠለውን የሰበሰቡት፣ የራቀውን...








