የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ያስተላለፉት መልእክት።

እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትርጉሙ የላቀ ነው። ጨለማ፣ በደልና የሞት ጥላ ተሽረው ብሩህ ተስፋ፣ ነጻነት ፣ ፍቅርና ለሰው ልጆች ሁሉ ዘላለማዊ ሰላም የተገኘበት አዲስ...

ʺተፋቅሮና ተረዳድቶ መኖርን ገንዘብ እናድርግ፣ ጥላቻን እናርቅ” ብፁዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅና የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ብፁዕነታቸው በመልዕክታቸው በዓሉ...

“የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ስናከብር በፍቅር እና በይቅርታ ይኹን” የአማራ ክልል የሽምግልና ሥርዓት ማኅበር...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምቱ ለጋ ቡቃያ መስከረም ሲጠባ ያብባል። በጥቅምት ያሽታል፣በኅዳር ይጎመራል። በታኅሣሥ ደግሞ ይደርቅና ይታጨዳል፣ ተወቅቶም ወደ ጎተራ ይገባል። ታኅሣሥ፤ ያረሰ ገበሬ ኹሉ የሥራውን ውጤት አይቶ የሚደሰትበት የፍስሐ ወር ነው።...

“ላሊበላ እንደ ጎል፤ ሕዝቡም እንደ ሰባ ሰገል!”

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመዳን ቀን ዛሬ ነው የተባለ ይመስላል፡፡ እልፍ ፍጡራን አልፋና ኦሜጋ የሆነውን የፈጣሪያቸውን ልደት ሊያከብሩ እልፍ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጠው ደብረ ሮሃ ገብተዋል፡፡ የበረቱት በእግራቸው የበረከት ሥራዎችን እየሠሩ ዳግማዊ ኢየሩሳሌምን ይረግጡ ዘንድ...

“ሕዝበ ክርስቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተሳሰብ መኾን አለበት” ብፁዕ አቡነ ዲዮናሲዮስ

ደብረማርቆስ፡ ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተሳሰብ እንዲያከብር የምስራቅ ጎጃም ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮናሲዮስ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ አበይት በዓላት አንዱ የኾነው...