የጎርጎራ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገበታ ለሀገር ፕሮግራም አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ፍስሐ አሰፋ ገለፁ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሃሳብ አመንጪነት ከሚከናወኑ የገበታ...

ለጎንደርና አካባቢው አይነተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉ የተለያዩ ግለሰቦች እና ተቋማት፣ ተሸላሚ ኾኑ።

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ጎንደር ታመሠግናችኋለች" የሽልማት መርሐ ግብር የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደን ጨምሮ ዲያስፖራዎችና ሌሎች አካላት በተገኙበት ትናንትና ምሽት ተካሄዷል ። ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፣የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ...

Maxxansa Gaazexaa Hirkoo Mudde 30/2015

Maxxansa Gaazexaa Hirkoo Mudde 30/2015 Download

ʺየድንቅ ምድር ድንቅ በር- አሚኮ”

ባሕር ዳር: ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተራራዎቹ በታሪክ ተሞልተዋል፣ በሃይማኖት ከብረዋል፣ በቅዱስ መንፈስ ጸንተዋል። ሸለቆዎቹ በቅርስ ተከበዋል፣ ሜዳው በባሕል ተውቧል፣ በታሪክ አምሯል፣ በእሴት ደምቋል፣ በጀግኖች አሸብርቋል፣ በሐይቆቹ ቅዱስ መንፈስ ሞልቷል፣ ዙሪያ ገባቸው በመልካም ማዕዛ...

“የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል” የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት

ባሕርዳር: ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ በኩረ ትጉኃን ዘራዳዊት ኃይሉ የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን ማብራሪያ ሰጥተዋል። "ጥምቀትን በጎንደር "በርካታ የሀገር ውስጥና የባሕር ማዶ እንግዶች የሚታደሙበት ነው።ሥራ አስኪያጁ እንዳሉት የጥምቀት...