“እምዬ እንዳሉት ወረኢሉ ላይ ከተን ውለናል”
ደሴ:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እርሳቸው ዓዋጅ ባስነገሩበት፣ ከተህ ወረኢሉ ጠብቀኝ ባሉበት፣ የሀገሬ ሰው ጉልበት ያለህ በጉልበትህ ፣ ጉልበት የሌለህ በጸሎትህ እርዳኝ ብለው ባወጁበት፣ ወስልተህ የቀረህ ትጣላኛለህ አልምርህም ብለው ቃል በሠጡበት፣ ቃልም በተቀበሉበት ዘመን ባንኖርም፣...
“የዓድዋ ድል የሚነግረን ብስለትን፣ ማስተዋልን፣ ጀግንነትን እና ታሪክን የማስቀጠል ትሩፋትን ነው” የሙሉዓለም የባሕል ማዕከል...
ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሙሉዓለም የባሕል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ገብረማርያም ይርጋ 127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ስናከብር ለጥቁር ሕዝቦች ብርሃን የፈነጠቀበት መኾኑን እያሰብን ነው ብለዋል።
የዓድዋ ድል የሚነግረን ስክነትን፣ ብስለትን፣ ማስተዋልን፣ ጀግንነትንና...

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የወልቃይት ጠገዴ ስቲት ሁመራ ዞኖች የዓድዋ ድል በዓልን በጋራ እያከበሩ...
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የወልቃይት ጠገዴ ስቲት ሁመራ ዞኖች የዓድዋ ድል በዓልን በጋራ እያከበሩ ነዉ።
ሁመራ :የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማክሰኞ ገቢያ ትፋሻ ቀበሌ ልዩ ቦታዉ ምጭዊ የተባለ ቦታ...
“ለቃሉ የሚያድር መሪ የሕዝቡን ልብ ይገዛል፤ በአንድ ጥሪም ይደማመጣል”” የታሪክ ምሁር አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር)
"ለቃሉ የሚያድር መሪ የሕዝቡን ልብ ይገዛል፤ በአንድ ጥሪም ይደማመጣል"" የታሪክ ምሁር አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ከሌሎች የዓለም ጭቁን ጥቁር ሕዝቦች ቀድመው ነቅተው በክንዳቸው የጻፏት የአሸናፊነት በኩረ- ታሪክ ናት ዓድዋ። ዓለም...