በክልሉ የሚሰሩ የመሰረተ ልማት አውታሮች የአካባቢና ማኅበረሰብ ደህንነትን መሰረት ያደረጉ እንዲሆኑ ለማስቻል እየሰራ መሆኑን...

ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2014 በጀት ዓመት በከተሞች የተቀናጀ መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም (UIDP) በታቀፍ በምሥራቅ አማራ ዞኖችና ከተሞች የተከናወኑ የመሰረተ ልማት ተግባራትና የተገኙ የአካባቢ ኦዲት ምርመራ ግኝቶች ላይ የምክክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ...

“አርሶ አደሩ ሳይበለጽግ ኢትዮጵያ በለጸገች ማለት አይቻልም!” ዶክተር ይልቃል ከፋለ በክልሉ ትላልቅ የመስኖ ልማት...

በተወሰኑ አካባቢዎች የተገነቡ የመስኖ ፕሮጀክቶች ሥራ ተጀምረዋል። የመስኖ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ በመግባታቸው በአማራ ክልል ለመጀመሪያ ጊዜ በበጋ ወቅት ብቻ በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሄክታር መሬት በመስኖ ማልማት ተችሏል፡፡ ለዚህ ውጤት መገኘት የመስኖ ፕሮጀክቶች ሥራ መጀመር በመቻላቸው...

የ2ኛው ምዕራፍ ሀገር አቀፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚተገበረው የ2ተኛው ምዕራፍ ሁለተኛ ዙር የልማታዊ ሴፍቲኔት የማስጀመሪያ መርሐ-ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መርሐ ግብሩ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ 56 ከተሞችና በ1ሺ 40 ቀበሌዎች የሚተገበር መኾኑን የከተማና መሰረተ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ገቡ።

ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጁባ ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ያገኘነው...

“ወጣቶች ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና መሠረት መኾን አለባቸው” ዶክተር ጋሻው አወቀ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯ። በሥልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ...