“አዲሱ የዓባይ ወንዝ ድልድይ የቴክኖሎጅና የዕውቀት ሽግግር ልምድ የሚወሰድበት ነው”

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው አዲሱ የዓባይ ወንዝ ድልድይና መዳረሻ መንገዶች ግንባታ አፈጻጸም 94 በመቶ መድረሱን የፕሮጀክቱ ምክትል ተጠሪ መሃንዲስ ኢንጅነር ፍቅረሥላሴ ወርቁ ለአሚኮ ኦንላይን ሚዲያ ገልጸዋል። የድልድዩ ዋና...

ትምህርት ሚኒስቴር የውጭ ሀገር የትምህርት እድል ለተሰጣቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጥሪ አቀረበ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የላቀ ዉጤት አምጥታችሁ የውጭ ሀገር የትምህርት እድል/Scholarship / እድል ለተሰጣቸው 273 ተማሪዎች የውጭ ሀገር ትምህርቱ የሚጀመረዉ ከመስከረም 2016 ዓ.ም ጀምሮ በመኾኑ ቀደም ሲል ወደተመደቡባቸው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ.ብሊንከን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሕመድ ዛሬ ረፋድ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ከዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ጄ.ብሊንከን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በተለያዩ የሀገር ውስጥ፣ ቀጣናዊ እና የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን፥ በኢትዮጵያ...

“በኅልውና ዘመቻው ትክክለኛውን የሙያ ሥነ ምግባርና ተግባር በእናንተ ውስጥ አይተናልና ልትመሰገኑ ይገባል” የጤና ሚኒስትር...

ሁመራ፡ መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኅልውና ዘመቻው በሙያቸው በመዝመት ለወገን ጦር አባላት የሕክምና አገልግሎት በመስጠት ለተሳተፉ የጤና ባለሙያዎች የእውቅና መርኃ ግብር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ ተካሂዷል። በመርኃ ግብሩም የጤና ሚኒስትር ሚኒስቴር ዴኤታ...

“ከግጭት ጋር ተያይዞ በአማራ፣ በትግራይ፣ በአፋር ፣ በኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የተጎዱ የጤና ተቋማትን...

ባሕር ዳር:መጋቢት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ከግጭት ጋር ተያይዞ በአማራ፣ በትግራይ፣ በአፋር ፣ በኦሮሚያና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የተጎዱ የጤና ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም ሁሉም ሊተባበር እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ጤና ሚኒስቴር ከግጭት፣ከድርቅና ከወረርሽኝ ጋር ተያይዞ ለሚከሰቱ የጤና ችግሮች...