በሰሜን ሸዋ ዞን ከ273 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመስኖ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው።
ደብረ ብርሃን:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር ወረዳ ግዙፍ የመስኖ ፕሮጀክት ሊያስገነባ ነው።
ፕሮጀክቱ 273 ሚሊዮን 576 ሺህ 474 ብር ወጪ ይደረግበታል። ከ 450 ሄክታር...
በመጪው ክረምት ከ19 ሚሊዮን በላይ የቡና እና አትክልት ችግኞችን ለማልማት መታቀዱን የአማራ ክልል ግብርና...
ደሴ:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ለቡና እና አትክልት ልማት ምቹ ሁኔታ ቢኖረውም በሚፈለገው መጠን አለመልማቱን ከክልሉ ግብርና ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ቢሮው በቀጣይ ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ ያለመ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ...
ተቋማት የሥራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ ተባብረው መሥራት እንደሚጠበቅባቸው የአማራ ክልል ሥራና ስልጠና ቢሮ አሳሰበ።
ደብረ ታቦር:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ሥራና ስልጠና መምሪያ ከወረዳ ተቋማት፣ ከአጋር አካላት፣ ከዞንና ወረዳ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ከሥራ ዕድል ፈጠራና ተያያዥ አሠራሮች ጋር በተያያዘ ምክክር እያደረገ ነው።
በመድረኩ አዲሱ የሥራ ዕድል ፈጠራ...
የተዛቡ ሃሳቦች አንድነታችንን በሚያስጠብቅ መልኩ እንዲታረሙ የወጣቶች አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የስልጠና መድረክ "በወጣቶች አቅም የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ይረጋገጣል" በሚል መሪ ሀሳብ ከመጋቢት 3 - 11/2015 ዓ.ም በባሕርዳር ከተማ ሲካሄድ ቆይቷል። በስልጠናው ማጠቃለያ...
“የአዕምሮ እድገት ውስንነት የተዘነጋ ነገር ግን ልዩ ትኩረት የሚፈልግ ነው” ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ
ባሕር ዳር:መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዕምሮ እድገት ውስንነት (ዳውን ሲንድረም) የተዘነጋ ነገር ግን ልዩ ትኩረት የሚፈልግ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።
ዓለም አቀፉ የአዕምሮ እድገት ውስንነት (የዳውን ሲንድረም) ቀን “ስለ እኛ ከኛ ጋር” በሚል...








