“በቅንጅት በተደረጉት ኦፕሬሽኖች ጽንፈኛው ላይ ከፍተኛ ምት ማሳረፍ ተችሏል” ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከለካያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ባለፉት ሦሥት ወራት በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተሠሩ የጸጥታ ሥራዎች ዙሪያ ከሥራ ኀላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። የቀጣይ የስምሪት አቀጣጫም...
ግጭትን አውግዘዋል፤ ለሰላም ተነስተዋል!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን በኅብረት የተሰሙ ድምጾች፣ ሰላምን የተጣሩ አንደበቶች፣ ለሰላም የተዘረጉ እጆች፣ ወደ ሰላም የተጓዙ እግሮች፣ ሰላምን የሻቱ ልቦች በርክተዋል። አሁን ለሰላም የሚዘምሩት በዝተዋል፤ ሰላምን የሚፈልጉት አያሌ ኾነዋል።
ሰላም ጠፍታ ከርማለችና...
የሌማት ትሩፋት የኑሮ ውድነትን ለማሻሻል እያገዘ ነው።
እንጅባራ: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቻግኒ ከተማ የደለቡ የቁም እንስሳት እና የእንስሳት ተዋጽኦዎች ዐውደ ርዕይ ተካሂዷል።
የደለቡ የቁም እንስሳትን ለዕይታ ያቀረቡ የከተማው ነዋሪዎችም በዘርፉ ተጠቃሚ መኾናቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል።
ዐውደ ርዕዩ ምቹ የገበያ ዕድል...
የሰላም አማራጭ የተቀበሉ ኀይሎች ዘላቂ የኑሮ ዋስትና እንዲኖራቸው ለማድረግ ይሠራል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአሥተዳደር ዘርፍ የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ የአማራ ክልል አሥተዳደር ዘርፍ ሥር የሚገኙ ተቋማት ያለፉት ስድስት ወራት ሪፖርታቸውን አቅርበዋል።
ተቋማቱ በግማሽ ዓመቱ ያከናወኗቸውን...








