“ለመከላከያ የአስር ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ መሳካት የትምህርት ማዕከላት ሚና ከፍተኛ ነው” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ የትምህርት ተቋማት ሁሉም ዜጋ ገብቶ የሚማርባቸው መደረጋቸው ለሀገር የሚሰጡት ጥቅም ከፍተኛ መሆኑን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለፁ። የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃና በቅድመ...

ሃይማኖትን መሠረት አድርገው የሚፈጠሩ የሰላም ችግሮችን ለማረም እንደሚሠሩም በአማራ ክልል የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች አስታወቁ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሠላም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ሠላም እና ጸጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር "የሃይማኖት አስተምህሮ ለሠላም" በሚል መሪ ሃሳብ የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ ስለሀገራዊ እና ክልላዊ ሠላም በሚመክረው በዚህ ውይይት...

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በምህንድስናና በጤና ዘርፍ የጎረቤት ሀገር ወታደሮች የተካተቱበት የምረቃ መርሃ ግብር እያካሄደ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃው ላይ የመከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ፤ አታሼዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል። በዕለቱ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ የሚመረቁት ከመከላከያ...

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ወልድያ፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዩኒቨርሲቲው በጤና ሳይንስ ኮሌጅ ካሰለጠናቸው ተማሪዎች በተጨማሪ በልዩ ልዩ የትምህርት ዘርፎች በድህረ ምረቃ 112 ሰልጣኞችን አስመርቋል። ዩኒቨርስቲው ከቅዱስ ላሊበላ ቅርስና ጥናት ግቢ 25 ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ በድህረ ምረቃ...

“አረጋውያን አባቶች ሀገራቸውን ጠብቀው ሲያቆዩ የተጠቀሙበትን ጥበብ ለትውልድ ሊያስተላልፉ ይገባል” የአማራ ክልል አረጋውያን ማኅበር

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "በሰላም ማስፈን እና ግጭት ማስወገድ ላይ የአረጋውያን ሚና" በሚል መልዕክት አረጋውያን ከወጣቶች ጋር መክረዋል። በምክክሩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል አረጋውያን ማኅበር ተወካይ ሰብሳቢ አቶ ህሩይ ደመላሽ፤ አረጋውያን ሀገራቸውን ለትውልድ...