የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት የጦር ጀነራሎች መኮንኖች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኤርትራ መከላከያ ሰራዊት የጦር ጀነራሎች እና ከፍተኛ የጦር አመራር መኮንኖች የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ። ቡድኑ የኢንስቲትዩቱን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጅ መሰረተ ልማት ዓቅም እና እየተከናወኑ ያሉ የምርምር እና ልማት ሥራዎችን...

የጊቤ ሁለት ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጥገና ሥራዎች እየተከናወኑለት ነው።

ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጊቤ ሁለት የኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጥገና ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ሹመት በላቸው አስታወቁ። ሥራ አስኪያጁ እንደገለጹት የጥገና ሥራው በዋናነት እየተከናወነ የሚገኘው ዩኒቱን በአውቶማቲክ ሲስተም የመቆጣጠሪያ ዘዴ እንዲሰራ...

በአህጉራዊ እና ዓለማቀፋዊ መድረኮች ኢትዮጵያን የሚወክል አደረጃጀት መፍጠር አስፈላጊ እንደሆነ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር...

አዲስ አበባ:መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ በአዲስ አበባ ሲካሄድ በመድረኩ የተገኙት የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ ወጣቶች በመረጡት ሕጋዊና መሠረታዊ አደረጃጀት ተደራጅተው...

“ባለግርማው ደብር፣ በጎጃም ሰማይ ሥር”

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተባረከ ምድር መልካም ዘር ይበቅልበታል፣ የተባረከ ምድር ታሪክ ይሠራበታል፣ የተባረከ ምድር ሃይማኖት ይፀናበታል፣ የተባረከ ምድር ጥበብ ይፈልቅበታል፣ በተመረጠ ምድር አበው በቅድስና ይኖሩበታል፣ እመው በትሕትና ይመላለሱበታል። ገዳማት ተገድመውበታል፣ አድባራት...

“ቡሬ ከተማ ላይ መዋዕለ ንዋዩን ለማፍሰስ የሚመጣ ባለሃብት ጊዜ የሚፈጅበት እና የሚጉላላበት አሠራር የለም”...

ፍኖተ ሠላም:መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቡሬ ከተማ በአማራ ክልል የኢንዱስትሪ መንደር ካላባቸው ከተሞች መካከል አንደኛዋ ናት። ከተማዋ ለሀገር ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያላቸው ታላላቅ ፕሮጀክቶች የተተገበሩባት እና እየተተገበሩባት ያለች ከተማም ናት። ከተማዋ ለንግድ እና ኢንቨስትመንት የተመቸች...