ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች።

ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ቫለሪ ቴሂዮ እና የአውሮፓ ሕብረት...

“የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ፕሮጀክቱ ከሶስት ወር በኋላ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምርም ጠቁመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ“ገበታ...

የጊቤ ሁለት ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጥገና ሥራዎች እየተከናወኑለት ነው።

ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጊቤ ሁለት የኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጥገና ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ሹመት በላቸው አስታወቁ። ሥራ አስኪያጁ እንደገለጹት የጥገና ሥራው በዋናነት እየተከናወነ የሚገኘው ዩኒቱን በአውቶማቲክ ሲስተም የመቆጣጠሪያ ዘዴ እንዲሰራ...

“የልማት ፕሮጀክቶችን ለመደገፍ ከአጋር አካላት የሚበጀትን ገንዘብ በአግባቡ መጠቀም ለቀጣይ የጋራ ትብብራዊ ሥራ ወሳኝ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም በተገኘ የበጀት ድጋፍ የሚገነቡ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶችን ሥራ አፈጻጸም አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። የግብርና ዕድገት ፕሮግራም...

የውሻ እብደት በሽታን በማስከተብ መከላከል እንደሚገባ የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ጽሕፈት...

ባሕርዳር: መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት የውሻ እብደት በሽታን ለመከላከል የሚያስችል የአሠልጣኞች ሥልጠና እየሠጠ ነው። የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጋሻው ሙጨ...