አቶ ደመቀ መኮንን በተመድ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አሥተባባሪ ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች እና መንግሥት ከተመድ...

“የኢትዮ – አንጎላን ግንኙነት ማጠናከር ይገባል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለበርካታ ዓመታት የዘለቀውን የኢትዮ-አንጎላ ወዳጅነት በቢዝነስ ዘርፉም ማጠናከር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር ፉራንሲስክ ጆስ ዲክሩዝን...

ለመጪዎቹ በዓላት ከ13 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለገበያ ይቀርባል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለቀጣዮቹ የትንሳዔ እና ዒድ ዓልፈጥር በዓላት ከ13 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የሀገር ውስጥ ንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ...

ወይዘሮ ሌሊሴ ደሳለኝ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13ኛው መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው የለቀቁ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንቶችን በአዲስ ተሿሚዎች ተክቷል። በዚህ መሰረትም ምክር ቤቱ የወይዘሮ...

የተጀመሩ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ለማድረግ ተቋሙ የክትትልና ድጋፍ ሥራ እያከናወነ ይገኛል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአማራ ክልል ያለውን የኃይል ፍላጎት ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ በተቋሙ የማስተላለፊያ መስመሮች እና የማከፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታ ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ አስታወቀ። በሥራ አስፈፃሚው አቶ ክብሮም ካህሳይ የተመራ...