ʺየድንቅ ምድር ድንቅ በር- አሚኮ”

ባሕር ዳር: ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተራራዎቹ በታሪክ ተሞልተዋል፣ በሃይማኖት ከብረዋል፣ በቅዱስ መንፈስ ጸንተዋል። ሸለቆዎቹ በቅርስ ተከበዋል፣ ሜዳው በባሕል ተውቧል፣ በታሪክ አምሯል፣ በእሴት ደምቋል፣ በጀግኖች አሸብርቋል፣ በሐይቆቹ ቅዱስ መንፈስ ሞልቷል፣ ዙሪያ ገባቸው በመልካም ማዕዛ...

“የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል” የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት

ባሕርዳር: ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ በኩረ ትጉኃን ዘራዳዊት ኃይሉ የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን ማብራሪያ ሰጥተዋል። "ጥምቀትን በጎንደር "በርካታ የሀገር ውስጥና የባሕር ማዶ እንግዶች የሚታደሙበት ነው።ሥራ አስኪያጁ እንዳሉት የጥምቀት...

የጥምቀትን በዓል በሰላም፣በፍቅር፣በአንድነትና በመተባበር ማክበር ይገባናል” የማእከላዊ ጎንደር ሀገረ-ስብከት ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ...

ጎንደር:ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማእከላዊ ጎንደር ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ ለ2015 ዓ.ም የጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ እና የመልካም ምኞት መልእክት አስተላልፈዋል። ጥምቀት የእያንዳንዱ ክርስቲያን የመዳን ምልክት ነው ያሉት ብጹዑ...

“ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ እየሠራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ በትኩረት እየሠራች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፤ በዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገትና በአየር ንብረት ለውጥ...

በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚስተዋለውን ችግር ለመፍታት ከሙያ ማኅበራት ጋር ተቀራርቦ መሥራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።

አዲስ አበባ፡ ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የስነ ምግባር ደንብና ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ከሙያ ማኅበራት ጋር እየመከረ ነው። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ኢንጅነር ሀብታሙ ሴኤታ እንዳሉት የወጪ...