“ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ትግል ተምሳሌት፤ የሉዓላዊነታችን ማህተም ነዉ!” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ትግል ተምሳሌት፤ የሉዓላዊነታችን ማህተም ነው ብሏል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመግለጫው። ሙሉ የመግለጫው መልእክት ቀጥሎ ይቀርባል። የካቲት 23/1888 ዓ.ም አባቶቻችን የተጎናፀፉት የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ነፃነታቸውንና ሉዓላዊነታቸውን ሊገፍ...

በወረኢሉ ታቦተ ጊዮርጊስ ከመንበሩ ወጥቶ የዓድዋ የድል በዓል እየተከበረ ነው።

በወረኢሉ ታቦተ ጊዮርጊስ ከመንበሩ ወጥቶ የዓድዋ የድል በዓል እየተከበረ ነው። ወረኢሉ: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ የድል በዓል በወረኢሉ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት ከመንበሩ ወጥቶ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ነው። የወረኢሉ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት...

“በቀጣይ ዓመት የዓድዋ ድል በዓልን አፍሪካዊ ወንድሞቻችን አካትተን አፍሪካዊ ክብረ በዓል ለማድረግ እንሠራለን” ፊልድ...

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ኅላፊነቱን በባለቤትነት ይዞ እንዲሠራ በመንግሥት በኩል መወሰኑ ተገቢ እና ትክክለኛ ነበር ያሉት ኢታማዦር...

ነጋሪት ማስጎሰም፤ ሰላቶን ማሳደድ ነበረ ሥራችን፤ ሰው መሆን አይቀርም ደረሰ ተራችን! ብርሃን ዘ...

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ከእያንዳንዱ ጠንካራ ወንድ ጀርባ አንድ ጠንካራ ሴት አለች” ይላሉ ኢትዮጵያዊያን በብሂላቸው፡፡ እውነት ነው ከአፍሪካዊያን የነጻነት አባት ክንደ ብርቱው እምዬ ምኒልክ ጀርባ የማትታጠፈው እቴጌ ጣይቱ ብጡል ኃይለ ማርያም ነበረች፡፡...

በዓድዋ ድል ዘመን የነበረውን አንድነት እና መተባበር ለአሁኑ ዘመን ሀገር ግንባታ መጠቀም እንደሚገባ ፕሮፌሰር...

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የባርነት ቀምበር የተሰበረበት የጥቁር ሕዝቦች የአሸናፊነት ሥነ ልቦና ከፍ ከፍ ያለበት የኢትዮጵያውያን ብሎም የአፍሪካውያን የድል በዓል ነው። ይህ ድል በቀላሉ አልተገኘም ደም እና አጥንት እንዲሁም ሕይወት ተገብሮበታል።...