“ዓድዋ የሕብረ ብሔራዊ አንድነት ምልክት ፣የአፍሪካውያን የነጻነት ቀንዲል ነው።” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ...
"ዓድዋ የሕብረ ብሔራዊ አንድነት ምልክት ፣የአፍሪካውያን የነጻነት ቀንዲል ነው።" የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኀላፊ አየለ አናውጤ (ዶ.ር)
ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ አየለ አናውጤ...
የሴቶች ተጋድሎ በዓድዋ ዘመቻ!
ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓድዋ ጦርነት የሴቶችን ሚና ለመዘከር ሲታሰብ ቀድመው ወደአዕምሮ የሚመጡት እቴጌ ጣይቱ ናቸው።
እቴጌ ጣይቱ በዓድዋ ድል አንጸባራቂ ሚና ተጫውተዋል። የእቴጌ ጣይቱ የዓድዋ ገድል የሚጀምረው ለዓድዋ ጦርነት መነሻ ከሆነው ከውጫሌ ውል...
127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በደሴ ከተማ በድምቀት ተከብሯል።
ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ በእግር ጉዞ ፣ በፈረስ ትርዒቶች እና በኪነ ጥበባዊ ክንዋኔዎች ተከብሯል። በአከባበሩ ላይ የተገኙት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ በዓድዋ ጦርነት ወቅት የኢትዮጵያ ሕዝብ በሰላም...
የዓድዋ ድል በዓል በመሰቀል ዓደባባይ በድምቀት እየተከበረ ነው።
የዓድዋ ድል በዓል በመሰቀል ዓደባባይ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ የድል በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኀበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን...
የአድዋ ድል በውጭ ጋዜጦች!
የአድዋ ድል በውጭ ጋዜጦች!
ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአድዋ ጦርነት ከ1880ዎቹ በምዕራቡ ዓለም ትልቅ ትኩረት ካገኙ ጉዳዮች አንዱ ነው። በዓለም ላይ የሚገኙ ጋዜጦች ስለጦርነቱ በርካታ ወቅታዊ ጽሑፎችን ተከታትለው በማውጣት ለአንባብያን አድርሰዋል።
ጋዜጦቹ በመጀመሪያ ገፃቸው...








