“የዓድዋ ድል የሚነግረን ብስለትን፣ ማስተዋልን፣ ጀግንነትን እና ታሪክን የማስቀጠል ትሩፋትን ነው” የሙሉዓለም የባሕል ማዕከል...

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሙሉዓለም የባሕል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ገብረማርያም ይርጋ 127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ስናከብር ለጥቁር ሕዝቦች ብርሃን የፈነጠቀበት መኾኑን እያሰብን ነው ብለዋል። የዓድዋ ድል የሚነግረን ስክነትን፣ ብስለትን፣ ማስተዋልን፣ ጀግንነትንና...

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የወልቃይት ጠገዴ ስቲት ሁመራ ዞኖች የዓድዋ ድል በዓልን በጋራ እያከበሩ...

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የወልቃይት ጠገዴ ስቲት ሁመራ ዞኖች የዓድዋ ድል በዓልን በጋራ እያከበሩ ነዉ። ሁመራ :የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማክሰኞ ገቢያ ትፋሻ ቀበሌ ልዩ ቦታዉ ምጭዊ የተባለ ቦታ...

“ለቃሉ የሚያድር መሪ የሕዝቡን ልብ ይገዛል፤ በአንድ ጥሪም ይደማመጣል”” የታሪክ ምሁር አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር)

"ለቃሉ የሚያድር መሪ የሕዝቡን ልብ ይገዛል፤ በአንድ ጥሪም ይደማመጣል"" የታሪክ ምሁር አሰፋ ባልቻ (ዶ.ር) ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ከሌሎች የዓለም ጭቁን ጥቁር ሕዝቦች ቀድመው ነቅተው በክንዳቸው የጻፏት የአሸናፊነት በኩረ- ታሪክ ናት ዓድዋ። ዓለም...

“ጥቁር ከሰውነት ያነሰ ነው፣ ሰለዚህም ሀገር መምራት አይችልም የሚለውን አስተሳሰብ የቀበረው ዓድዋ ነው” የኮምቦልቻ...

"ጥቁር ከሰውነት ያነሰ ነው፣ ሰለዚህም ሀገር መምራት አይችልም የሚለውን አስተሳሰብ የቀበረው ዓድዋ ነው" የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ፡፡ ኮምቦልቻ :የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ በዓል በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በድምቀት ተከብሯል፡፡ በኮምቦልቻ ከተማ በተከበረው የዓድዋ ድል መታሰቢያ...

የአሁኑ ትውልድ እንደ ቀደምት አባቶቸ ሁሉ የሀገር ፍቅርን፣ ጀግንነትንና አንድነትን በመመሥረት ኢትዮጵያን ማጽናት እንደሚጠበቅበት...

ደብረታቦር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ127 ዓመታት በፊት የካቲት 23/1888 ዓ.ም በአውሮፓ ገናና የነበረውን ጣሊያንን በሀገር ፍቅር፣ በአንድነትና በጀግንነት ወኔ ድባቅ በመምታት የጥቁር ህዝቦች ነጻነትና አሸናፊነት የተበሰረበት ቀን ነው፡፡ ይህ ታላቅ የድል በዓል በእቴጌ ጣይቱ...