በሕግና ሥርዓት ያልተመራ የገበያ ሥርዓት በመኖሩ የዋጋ ንረቱ ከፍ ማለቱን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር)...

ባሕርዳር: የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሕግና ሥርዓት ያልተመራ የገበያ ሥርዓት በመኖሩ የዋጋ ንረቱ ከፍ ማለቱን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) ተናገረዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ እየሠጡ ነው። በግብርናው ዘርፍ በትኩረት መሥራታችን ተጠናክሮ...

“የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ የ2015 ዓ.ም ዋና ተግባር የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ ነው” አቶ...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ የ2015 ዓ.ም ዋና ተግባር የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ መኾኑ የቢሮው ኀላፊ አቶ መሐመድ ያሲን ለክልሉ ምክር ቤት ተናግረዋል። አቶ መሐመድ የተጀመሩ ነባር የመንገድ ፕሮጀክቶች ሳይጠናቀቁ...

ከበጋ መስኖ ስንዴ 70 ሺህ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ማቀዱን የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበጋ መስኖ ስንዴ በሰሜን ጎንደር ዞን በኹሉም ወረዳዎች በ1 ሺህ 649 ሄክታር ማሣ ላይ እየለማ ይገኛል። በደባርቅ ከተማ አሥተዳደር በምቃራ ቀበሌ በገበታ ባሕር ክላስተር ስንዴን በመስኖ እያለሙ የሚገኙት አርሶ...

በአማራ ክልል166 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መስተዳድር...

ባሕር ዳር: የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት 166 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በምክር ቤቱ ጉባዔ ላይ ገልጸዋል። አጠቃላይ በዓመቱ ለመገንባት...

የአማራ ክልል ምክር ቤት የሁለተኛ ቀን የከሰዓት ጉባዔውን እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛው ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔው የሁለተኛ ቀን የከሰዓት ጉባዔውን እያካሄደ ነው። በጉባዔው ላይ በቋሚ ኮሚቴዎች የቀረቡ ሪፖርቶችን እና የውሳኔ...