20 ኢንቨስተሮች በስኳር ኢንዱስትሪ ለመሰማራት ፍላጎት አሳይተዋል።
ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ውስጥ ባለሀብቶችና የውጭ አገር ኢንቨስተሮች ወደ ግል ሴክተር የሚዞሩ ስምንት የስኳር ፋብሪካዎችን በመግዛት በዘርፉ ላይ ለመሰማራት ፍላጎት ማሳየታቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሚኒስቴሩ የለውጥ ሥራዎች አማካሪ ወይዘሪት ሂንጃት ሻሚል ለኢትዮጵያ...
በአማራ ክልል ለመልሶ መቋቋም ሥራ 1 ቢሊዮን ብር ተመድቦ እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እየሠጡ ነው።
ርእሰ መሥተዳድሩ በምላሻቸው የመስኖ ፕሮጀክቶች አበረታች ለውጥ እየታየባቸው መኾኑንም አንስተዋል። በመስኖ ልማት ዙሪያ የሚታዩትን...
በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት አንድ ሚሊዮን ዮሮ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሠዎች ለሠዎች በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት አንድ ሚሊዮን ዮሮ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ በአማራ እና በአፋር ለሚገኙ 12 ሆስፒታሎች እና 10 ጤና ጣቢያዎች የሚሰራጭ ድጋፍ አድርጓል።
የሠዎች ለሠዎች ሀገር አቀፍ...
አርሶ አደሮች የካሳ ክፍያቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙበት የሚያደርግ ተቋም ለማዋቀር እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...
ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደሮች የካሳ ክፍያቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙበት የሚያደርግ ተቋም ለማዋቀር እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ተናግረዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ የምክር ቤት አባላት ላነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየሠጡ ነው። የልማት ተነሺ አርሶ...
ባለፉት ስድስት ወራት በግብርናው ዘርፍ አበረታች ለውጦች መታየታቸውን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛው ዙር 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ሲቀጥል የፈጻሚ ተቋማት ኀላፊዎች ከምክር ቤት አባላት ለተነሡ ጥያቄዎች ምላሽ እየሠጡ ነው።...








