“የሠለጠነ የሰው ኀይል ለመፍጠር ሥንሠራ ገበያው የሚፈልገው ስለመኾኑ ትኩረት መስጠት ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ አዘጋጅነት በትብብር ሥልጠና አተገባበር ላይ ያተኮረ ከፍተኛ ክልል አቀፍ የምምክክርና ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሔደ ነው። "ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኀይል ልማት ለዘላቂ የሥራ...

ለሽግግር ፍትህ ውጤታማነት በመድረኮች በመገኘት ዜጎች የድርሻቸውን እንዲያበረክቱ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽግግር ፍትህ ስርዓትን መተግበር ለሰብአዊ መብቶች መከበርና ለሕግ የበላይነት መረጋገጥ እጅግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት የተፈጸሙ ጉልህ የሰብአዊ...

አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳዮች አገልግሎት የፖለቲካ ጉዳይ ምክትል ዋና ጸሐፊ ጋር...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደሯ በኢትዮጵያ እና በኅብረቱ መካከል ያለውን ግንኙነት በአዲስ መልክ ማደስ በሚቻልበት ላይ መክረዋል። በቤልጂየም፣ ሉክሰምበርግ እና የአውሮፓ ኅብረት ተቋማት የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳዮች አገልግሎት የፖለቲካ...

በአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ አዘጋጅነት በትብብር ሥልጠና አተገባበር ላይ ያተኮረ ከፍተኛ ክልል አቀፍ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ልማት ለዘላቂ የሥራ እድል ፈጠራ" የመድረኩ መሪ መልእክት ነው። መድረኩ እንደ ሀገርም ኾነ እንደ ክልል ለዘላቂ የሥራ እድል ፈጠራ ሥራው ማነቆ የኾኑ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩና...

ኮሪያን ፋውንዴሽን ፎር ኢንተርናሽናል ኼልዝ ኬር በጦርነት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሶስትዮሽ የስምምነት...

አዲስ አበባ: መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኮሪያን ፋውንዴሽን ፎር ኢንተርናሽናል ኼልዝ ኬር የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከጎንደር ዩኒቨርሲቲና እና ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በጦርነት የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የሶስትዮሽ የስምምነት ውል ተፈራርመዋል። በስምምነቱ የተገኘው...