“ዲጂታል ሚዲያዎች የጋዜጠኝነት ሙያዊ ሥነ ምግባርን ተከትለው መሥራት ይጠበቅባቸዋል” የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዲጂታል ሚዲያዎች የግል ጥቅማቸውን ብቻ ሳይሆን የሀገርንና የሕዝብን ሰላም መሰረት ባደረገ መልኩ የጋዜጠኝነትን ሙያዊ ሥነ ምግባር አክብረው መሥራት እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ገለጸ። የሀሰት መረጃዎችን፣ ግጭት...
አልማ በዘጠና ቀናት ከ1 ሺህ በላይ የትምህርት መማሪያ ሕንጻዎችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች እንደሚያስረክብ አስታወቀ።
ባሕርዳር: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አልማ በዘጠና ቀናት ፕሮጄክት ከ1 ሺህ በላይ የትምህርት መማሪያ ሕንጻዎችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች እንደሚያስረክብ አስታውቋል።
የአማራ ልማት ማኅበር ( አልማ) በአማራ ክልል የልማት ፕሮጄክቶችን ለዓመታት ሲተገብር ቆይቷል። አሁንም በመተግበር ላይ ነው።...
ለ2016/17 የእርሻ ወቅት የሚሆን የመነሻ ዘር ብዜት ሥራ እየተከናወነ ነው።
ባሕር ዳር:መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2016/17 የእርሻ ወቅት የሚሆን የመነሻ ዘር ብዜት ሥራ እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
በኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ብዜትና ዘር ምርምር ዳይሬክተር ካርታ ካስኬ ኢንስቲትዩቱ ከተለያዩ የዘር አምራች ድርጅቶች ጋር ኮንትራት...
በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በ1 ሺህ 200 ሄክታር መሬት ላይ...
ከሚሴ:መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው የ2015 ዓ.ም የመስኖ ወቅት በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ውስጥ በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በ1 ሺህ 200 ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ እየለማ ነው። 1 ሺህ 200 ሄክታሩ የስንዴ...
ኢትዮጵያና ሱዳን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽንና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን መንግሥታት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂና ቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፎች በትብብር መሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የሱዳን ሪፐብሊክ የቴሌኮሙኒኬሽን እና ዲጂታል ኢንፎርሜሽን ሚኒስትር...








