“የከተማና መሠረተ ልማት ባለፉት አራት ዓመታት በገጠሙት ፈተናዎች ዘርፉ ለጉዳት ተጋልጧል” የከተማና መሠረተ ልማት...
አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ ልማት ዘርፍ ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ምክክር እየተደረገ ነው።
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከመሠረተ ልማት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር ነው ምክክር እያደረገ ያለው፡፡ የምክክሩ...
የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ጌታቸው ጀምበር (ዶ.ር) በደቡብ ጎንደር ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የመስኖ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ የተመራው ከፍተኛ የአመራሮች ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ስማዳ ወረዳ እየተሠራ ያለውን የአጓት ውኃ የመስኖ ፕሮጀክት ተመልክቷል።
የአጓት ውኃ የመስኖ ፕሮጀክት በ2008 ዓ.ም ተጀምሮ በተለያየ ምክንያት ሲጓተት...
“ዲጂታል ሚዲያዎች የጋዜጠኝነት ሙያዊ ሥነ ምግባርን ተከትለው መሥራት ይጠበቅባቸዋል” የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዲጂታል ሚዲያዎች የግል ጥቅማቸውን ብቻ ሳይሆን የሀገርንና የሕዝብን ሰላም መሰረት ባደረገ መልኩ የጋዜጠኝነትን ሙያዊ ሥነ ምግባር አክብረው መሥራት እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ገለጸ። የሀሰት መረጃዎችን፣ ግጭት...
አልማ በዘጠና ቀናት ከ1 ሺህ በላይ የትምህርት መማሪያ ሕንጻዎችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች እንደሚያስረክብ አስታወቀ።
ባሕርዳር: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አልማ በዘጠና ቀናት ፕሮጄክት ከ1 ሺህ በላይ የትምህርት መማሪያ ሕንጻዎችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች እንደሚያስረክብ አስታውቋል።
የአማራ ልማት ማኅበር ( አልማ) በአማራ ክልል የልማት ፕሮጄክቶችን ለዓመታት ሲተገብር ቆይቷል። አሁንም በመተግበር ላይ ነው።...
ለ2016/17 የእርሻ ወቅት የሚሆን የመነሻ ዘር ብዜት ሥራ እየተከናወነ ነው።
ባሕር ዳር:መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2016/17 የእርሻ ወቅት የሚሆን የመነሻ ዘር ብዜት ሥራ እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
በኢንስቲትዩቱ የቴክኖሎጂ ብዜትና ዘር ምርምር ዳይሬክተር ካርታ ካስኬ ኢንስቲትዩቱ ከተለያዩ የዘር አምራች ድርጅቶች ጋር ኮንትራት...








