“ምርታማነትን ስናስብ ጤናማ ዜጎችን ማፍራት ዋናው ትኩረታችን ሊሆን ይገባል” የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ

ደሴ:መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ጤና መመሪያ አዘጋጅነት የትራኮማ በሽታን መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ዞናዊ ውይይት በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የዞንና የሁሉም ወረዳዎች የሥራ ኀላፊዎች ተሳትፈውበታል። በደቡብ ወሎ ዞን ከ13 ሺህ...

“ሙስናን በመታገል ሕጋዊነትን ማስፈን እና ሕገወጥነትን መቆጣጠር ይገባል” በአማራ ክልል የፀረ ሙስና አስተበባሪ ኮሚቴ

ባሕርዳር: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ክልላዊ የፀረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ክልላዊ ጥምረት ለላቀ የሙስና ትግል በሚል መሪ ሀሳብ ምክክር እያደረገ ነው። በአማራ ክልል የክልላዊ የፀረ ሙስና አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሰቢ ቢያዝን እንኳሆነ...

“የከተማና መሠረተ ልማት ባለፉት አራት ዓመታት በገጠሙት ፈተናዎች ዘርፉ ለጉዳት ተጋልጧል” የከተማና መሠረተ ልማት...

አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የመሠረተ ልማት ዘርፍ ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ምክክር እየተደረገ ነው። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከመሠረተ ልማት ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ጋር ነው ምክክር እያደረገ ያለው፡፡ የምክክሩ...

የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ጌታቸው ጀምበር (ዶ.ር) በደቡብ ጎንደር ዞን እየተከናወኑ የሚገኙ የመስኖ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርዕሰ መሥተዳድሩ የተመራው ከፍተኛ የአመራሮች ቡድን በደቡብ ጎንደር ዞን ስማዳ ወረዳ እየተሠራ ያለውን የአጓት ውኃ የመስኖ ፕሮጀክት ተመልክቷል። የአጓት ውኃ የመስኖ ፕሮጀክት በ2008 ዓ.ም ተጀምሮ በተለያየ ምክንያት ሲጓተት...

“ዲጂታል ሚዲያዎች የጋዜጠኝነት ሙያዊ ሥነ ምግባርን ተከትለው መሥራት ይጠበቅባቸዋል” የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዲጂታል ሚዲያዎች የግል ጥቅማቸውን ብቻ ሳይሆን የሀገርንና የሕዝብን ሰላም መሰረት ባደረገ መልኩ የጋዜጠኝነትን ሙያዊ ሥነ ምግባር አክብረው መሥራት እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ገለጸ። የሀሰት መረጃዎችን፣ ግጭት...