ሎሬት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብዝሃ ሕይወት ሳይንቲስትነት አንቱታን ያተረፉት ሎሬት ዶክተር ተወልደብርሃን ገብረእግዚአብሔር ባደረባቸው ሕመም በ83 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪ እና ተከራካሪ የነበሩት ዶክተር ተወልደብርሃን ገብረእግዚአብሔር ከአባታቸው ከቄስ ገብረእግዚአብሔር...
“የአካባቢን ሃብት አውቆ ማልማት ከድኅነት ለመላቀቅ ብቻ ሳይሆን ተሰሚነትንም ማረጋገጥ ነው” ምክትል ርዕሰ መስተዳድር...
ጎንደር :መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ጌታቸው ጀንበር (ዶ.ር) እና ሌሎች የክልሉ የግብርና የሥራ ኀላፊዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ በለሳ ወረዳ የበጋ መስኖ ስንዴን እና የተፈጥሮ ሃብት ሥራን እየጎበኙ ነው።
ምክትል ርዕሰ...








