በቀጣይ ቀናት ድርቅ የሚያጠቃቸው አካባቢዎች የተጠናከረ የዝናብ ሽፋን ያገኛሉ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በድርቅ ተጽዕኖ ስር በሚገኙት የሀገሪቱ አካባቢዎች ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እየተስፋፉና እየተጠናከሩ እንደሚሄዱ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲስዩቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በላከው መግለጫ እንዳሳወቀው፤ በአሁኑ ወቅት በድርቅ...

የገለጉ ከተማ ነዋሪዎች የንጹህ መጠጥ ውኃ ችግራቸው እንዲፈታ ጠየቁ።

ገንዳ ውኃ :መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከገለጉ ከተማ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው በገጠራማው የሀገሪቱ ክፍል አንድ ሰው በቀን 40 ሊትር ውኃ ማግኘት እንዳለበት በስታንዳርዱ ተቀምጧል። እስከ 25 ሺህ የሚጠጉ የቋራ...

የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ።

የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ። ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን ለዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወረዳዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለሚገኙት ለፃግብጂ እና ለአበርገሌ ወረዳዎች 6 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ ያገለገሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...

ኢትዮጵያን ማኅበራዊ ፍትሕ የሰፈነባትና ጠንካራ ሀገር ለማድረግ የጸረ ሙስና ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ማኅበራዊ ፍትሕ የሰፈነባትና ጠንካራ ሀገር ለማድረግ የተጀመረው የጸረ ሙስና ትግል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌደራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ጨምሮ በፌዴራል ተቋማት ስር ለሚገኙ የሥነ...