“ሸማቾች በሕግ የተሰጣቸውን መብት በአግባቡ መገንዘብና መጠቀም ይገባቸዋል” የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር
አዲስ አበባ:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ጋር በመተባበር ዓለማቀፍ የሸማቾችን ቀን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው።
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የሸማቾች መብት ጥበቃና ግንዛቤ ዴስክ...
ዳሽን ባንክ የ”ዱቤ አለ” አገልግሎትን በደብረብርሃን ከተማ ለንግዱ ማሕበረሰብ እያስተዋወቀ ነው።
ደብረ ብርሃን:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ዱቤ አለ" ዳሽን ባንክ ከኤግል ላይን ሲስተም ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር ያቀረበው በቴክኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት ፤ ሸማቾችን ከንግዱ ማሕበረሰብ ጋር የፈለጉትን ምርት ዛሬ በዱቤ ገዝተው ነገ የሚከፍሉበት አገልግሎት ነው።
በባንኩ ከወለድ...
በጎንደር- አዘዞ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ የአቅም ማሻሻያ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።
ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር - አዘዞ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የአቅም ማሻሻያ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆናቸውን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ።
ሥራ አስኪያጁ አቶ ይገርማል ማሩ እንዳስታወቁት የፓወር ትራንስፎርመር የአቅም...
ከገበዘ ማርያም-ሃሙስ ወንዝ – ሰከላ እየተገነባ ያለው ደረጃውን የጠበቀ የጠጠር መንገድ ግንባታ ድጋሚ ሥራ...
ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ዓለሙ አለምነህ በቋሪት ወረዳ አሸቲ ሌባገደል ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ አርሶ አደር ዓለሙ በአካባቢው መንገድ ባለመኖሩ በርካታ ነፍሰ ጡር ሴቶች ጤና ጣቢያ ሳይደርሱ ህይወታቸው ያልፍ እንደነበር ለአማራ ሚዲያ...








