“ሀገሩን የሚወድ፣ ብቁና አምራች ዜጋ ለማፍራት የአመጋገብ ሥርዓትን ማዘመን ወሳኝ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና...
ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገሩን የሚወድ፣ ብቁና አምራች ዜጋ ለማፍራት የአመጋገብ ሥርዓትን ማዘመን ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በምግብና ስርዓተ...
“በአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ላይ በተሠራው ሥራ ክልሉ የተረጋጋ እንዲኾን ማድረግ ተችሏል”የአማራ ክልል ሰላምና...
የክልሉ ሰላም ለማስቀጠል ውስጣዊ አንድነት ለማጠናከር ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ውስጣዊ አንድነትን ማስጠበቅ ራስን ማስከበር፣ ሰላምንም ማረጋገጥ ነው፡፡ በአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ላይ በተሠራው ሥራ ክልሉ የተረጋጋ እንዲኾን ማድረጉ መቻሉ ተገልጿል፡፡ ክልሉ...
አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ኾነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር አድርገው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ርዕሰ መሥተዳደሩ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የፖለቲካ ሃይሎችን ውክልና የሚያረጋገጥ...
ደብረብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማኅበር የሰሜን ሸዋ ዞን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዳምጠው እምሻው እንደገለጹት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተማ በመጠለያ ካምፕ ውስጥ የሚገኙ ወገኖች የመጠለያ፣የአልባሳትና የምግብ...
“ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች” አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የኢኮኖሚ ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዢዩዋን ገለጹ።
በቅርቡ በኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ በቻይና ያደረገው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት...








