“የኢትዮጵያ ረቂቅ ሙዚቃዎች እናት” እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ በ100 ዓመታቸው አረፉ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ረቂቅ ሙዚቃዎች እናት" እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ በተወለዱ በ100 ዓመታቸው አርፈዋል። በፒያኖ የሙዚቃ ሥራዎቻቸው “የፒያኖዋ እመቤት” የሚል ስያሜን ማግኘት የቻሉት የቀድሞዋ የውብዳር ገብሩ፣ የአሁኗ እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ እ.አ.አ ታኅሣሥ...

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15...

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በመግለጫው አስታወቀ። መግለጫውን የሰጡት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና...

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዓይን ሕክምናና ትምሕርት ክፍል ነፃ የዓይን ምርመራና...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዓይን ሕክምናና ትምሕርት ክፍል ፋይት ብላይንድነስ ኢን ኢትዮጵያ ከተባለ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ምርመራና የሞራ ቀዶ ጥገና አገልግሎት መስጠት...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ወጭ ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶችን እየሠራ...

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር መንገድ ባለስልጣን ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሳሙኤል ወርቅነህ እንደነገሩን የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በጥናት ታግዞ በከተማዋ ያለውን የመንገድ ችግር ለመፍታ ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶችን እየገነባ መሆኑን ገልጿል፡፡ ምክትል ሥራ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት የመንግሥትን የስድስት ወር ሪፖርት ለምክር ቤቱ ያቀርባሉ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት የመንግሥትን የስድስት ወር አፈጻጸም ሪፖርት ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ፡፡ ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚቀርበውን...