የጣናን እና የህዳሴ ግድብን አካባቢ የሥነ ምሕዳር ችግሮች ለመቅረፍ ልዩ ትኩረት እንደሚያስፈልግ የዓባይ ተፋሰስ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ተፋሰስ አሥተዳደር የህዳሴ ግድብ፣ የጣና አካባቢ ሥነ ምሕዳር እና የውኃ ሃብት አሥተዳደር ላይ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
የዓባይ ተፋሰስ አሥተዳደር...
በግብርናው ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረው ጉዞ ማሳያዎች ናቸው።
ዘንድሮ ከበጋ መስኖ 52 ሚሊዮን ኩንታል ምርትም ይጠበቃል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአረንጓዴ አሻራ፣ ስንዴ ልማትና በሌማት ትሩፋት የተመዘገቡ የግብርና ዘርፍ ስኬቶች ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረው ጉዞ ማሳያዎች መሆናቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያ...
የጎርጎራ ፕሮጀክት በአራት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አገር ቱሪዝምን ለማስፋፋት በመላ ሀገሪቷ ስምንት የ«ገበታ ለትውልድ» አዳዲስ ፕሮጀክቶች ሊጀመሩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል፡፡
በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ...
በአማራ ክልል ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ ሽያጭ ጋር በተያያዘ ከ880 ሚሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ እየተሠራ...
የሚገኘው ገቢ ለፋሲል ግንብ ጥገና፣ ማስዋቢያና ማልሚያ የሚውል ነው
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከ“የመደመር ትውልድ” መጽሐፍ የመጀመሪያ ዙር ሽያጭ እና በአንድ ወር ውስጥ ከሚከናወኑ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብሮች ከ880 ሚሊየን ብር...
በርሃማነትን ተከላካይ ዘቦች
ባሕርዳር: መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሃራ በርሃ ወደ ኢትዮጵያ የሚያደርገውን መስፋፋት መካች ዘቦች ተደርገው ከሚወሰዱት የሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ፓርኮችና ጥብቅ ስፍራዎች ውስጥ አንዱ ነው የጎደቤ ፓርክ፡፡
ፓርኩ በዞኑ ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ጎደቤ በተባለው ስፍራ ይገኛል።...








