ወይዘሮ ሌሊሴ ደሳለኝ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13ኛው መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው የለቀቁ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንቶችን በአዲስ ተሿሚዎች ተክቷል።
በዚህ መሰረትም ምክር ቤቱ የወይዘሮ...
የተጀመሩ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ለማድረግ ተቋሙ የክትትልና ድጋፍ ሥራ እያከናወነ ይገኛል።
ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአማራ ክልል ያለውን የኃይል ፍላጎት ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ በተቋሙ የማስተላለፊያ መስመሮች እና የማከፋፈያ ጣቢያዎች ግንባታ ዘርፍ ሥራ አስፈጻሚ አስታወቀ።
በሥራ አስፈፃሚው አቶ ክብሮም ካህሳይ የተመራ...
ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች።
ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሕብረት እና ፈረንሳይ ጋር የ32 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርማለች፡፡
ስምምነቱን የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው ፣ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ልማት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ቫለሪ ቴሂዮ እና የአውሮፓ ሕብረት...
“የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጎርጎራ ፕሮጀክት የኢትዮጵያን የትናንት ታሪክ፣ የዛሬን እድልና የነገ ሕልም ደምሮ የያዘ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ፕሮጀክቱ ከሶስት ወር በኋላ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምርም ጠቁመዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ“ገበታ...
የጊቤ ሁለት ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጥገና ሥራዎች እየተከናወኑለት ነው።
ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጊቤ ሁለት የኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጥገና ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ሹመት በላቸው አስታወቁ።
ሥራ አስኪያጁ እንደገለጹት የጥገና ሥራው በዋናነት እየተከናወነ የሚገኘው ዩኒቱን በአውቶማቲክ ሲስተም የመቆጣጠሪያ ዘዴ እንዲሰራ...








