የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰራ ገለጸ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር በልማት፣ በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ያለውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰራ በኢትዮጵያ የኅብረቱ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ተናገሩ። አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ እንዳሉት አውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር በዘርፈ ብዙ...

ከቻግኒ-ድባጤ የአስፋልት መንገድ በቀጣይ ዓመት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡

ባሕርዳር: መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ከያሶ- ጋሌሳ-ድባጤ-ቻግኒ ያለው መንገድ የአማራ እና ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎችን በኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ እንቅስቃሴ የሚያስተሳስር ረጅም እድሜ ያስቆጠረ መንገድ ነው፡፡መንገዱ ከሁለቱ ክልሎች አልፎ ለሀገር እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያላቸው የከበሩ ማዕድናት የሚተላለፍበት መንገድም...

አቶ ደመቀ መኮንን በተመድ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ አሥተባባሪ ካትሪን ሶዚ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች እና መንግሥት ከተመድ...

“የኢትዮ – አንጎላን ግንኙነት ማጠናከር ይገባል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለበርካታ ዓመታት የዘለቀውን የኢትዮ-አንጎላ ወዳጅነት በቢዝነስ ዘርፉም ማጠናከር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የአንጎላ አምባሳደር ፉራንሲስክ ጆስ ዲክሩዝን...

ለመጪዎቹ በዓላት ከ13 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለገበያ ይቀርባል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለቀጣዮቹ የትንሳዔ እና ዒድ ዓልፈጥር በዓላት ከ13 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት ለገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የሀገር ውስጥ ንግድና ሸማቾች ጥበቃ መሪ...