በአቶ አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያየ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃሙድ ጋር ተወያይቷል፡፡ በአቶ አደም ፋራህ የተመራ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋን ያካተተው የኢትዮጵያ...

“የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማረጋገጥ የእያንዳንዱ ዜጋ የምግብ ፍላጎት መረጋገጥ አለበት” የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ሴቶች...

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ሴቶች ሊግ በአዲስ አበባ ሦስት ክፍለ ከተሞች የተሠሩ የልማት ሥራዎችን አስጎብኝቷል። ሥራው ሴቶችን በልማት ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ የልማት ክንውን መሆኑ ተገልጿል። በከተማ ደረጃ ከከተማ አሥተዳደር እስከ ግለሰብ...

የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ማኅበራት ግብጽ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የያዘችውን አቋም ወደ ትብብር እና አጋርነት መንፈስ...

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ማኅበራት ግብጽ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ለረጅም ጊዜ ይዛ የቆየችውን አቋም ማስተካከል እንዳለባት ጠይቀዋል። ከ30 በላይ የሚሆኑት ማኅበራቱ ጥያቄውን ያቀረቡት በትናንትናው ዕለት ባወጡት የጋራ መግለጫ...

“በሚያዝያ ወር ከቀደሙት ሁለት የበልግ ወቅቶች የተሻለ የዝናብ ስርጭት ይኖራል” ኢንስቲትዩቱ

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣዩ ሚያዝያ ወር ከቀደሙት ሁለት የበልግ ወቅቶች የተሻለ የዝናብ ስርጭት እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በአንዳንድ አካባቢዎች ላይ በሚኖረው ከባድ ዝናብ ቅፅበታዊ ጎርፍ ሊከሰት ስለሚችል በህይወትና ንብረት ላይ ጉዳት...

በማሻሻያ ፕሮጀክቱ 150 ሺህ አዲስ ደንበኞች የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሆናሉ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአገሪቱ በሚገኙ ስድስት ከተሞች በሚያከናውነው የኤሌክትሪክ ማሰራጫ መስመሮች መልሶ ግንባታና አቅም ማሳደግ ፕሮጀክት 150 ሺህ አዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ እነዚህ አዲስ ደንበኞች...