እንሳሮ እና መርሀቤቴ ወረዳዎችን የሚያገናኘው የጀማ ድልድይ በመሰበሩ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን የመርሀቤቴ ወረዳ መንገድ...

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ እና መርሀቤቴ ወረዳዎችን የሚያገናኘው የጀማ ድልድይ ዛሬ በመሰበሩ መንገዱ ለተሽከርካሪ ዝግ ሆኗል። ይህ መንገድ ከአዲስ አበባ በሚዳ መርሀቤቴ በኩል እስከ ደሴ ድረስ የሚወስድ በአስፋልት...

“የተፈጠረውን የኑሮ ውድነት ለማስተካከል መንግሥት የማስፈጸም አቅሙን ተጠቅሞ የንግድ ሥርዓቱን መቆጣጠር እና ማስተካከል ይጠበቅበታል”...

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ያነጋገርናቸው የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በተፈጠረው የዋጋ ንረት ምክንያት ህይዎታቸውን ለመምራት መቸገራቸውን ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል። ወይዘሮ አስቴር ተፈራ በባህር ዳር ከተማ አዲሱ መናኸሪያ አካባቢ ነዋሪ ናቸው። የቤት እመቤት...

ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ ባለፉት ጊዜያት ከ130 ሚሊዮን ሊትር በላይ ዘይት ማቅረቡን አስታወቀ፡፡

ባሕርዳር: መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እና የኤሌክትሪክ ኀይል አቅርቦት ችግር በሙሉ አቅሙ እንዳያመርት እንዳደረገውም አስታውቋል፡፡ ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ በኢትዮጵያ የዘይት አቅርቦት ችግርን ይቅርፋሉ ተብሎ ተስፋ ከተጣለባቸው ፋብሪካዎች መካከል ግንባር...

ተለዋዋጭ የምጣኔ ሃብት እና ማኅበራዊ ጉዳዮችን ለመቋቋም የሥራ አጥነት ኢንሹራንስ ያስፈልጋል ተባለ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አሠሪ ፌዴሬሽኖች ኮንፌዴሬሽን እና የዓለም ሥራ ድርጅት ከአማራ ክልል አሠሪዎች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በማኅበራዊ ዋስትና እና በሥራ አጥነት ኢንሹራንስ ዙሪያ በባሕርዳር ከተማ ውይይት ተደርጓል። የኢትዮጵያ አሠሪ ፌዴሬሽኖች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚደንት...

12 ቢሊዮን ብር ያካበቱ ባለሃብቶች ወደ ቡሬ የተቀናጀ አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ገብተዋል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሃብት መጠን ያካበቱ ባለሃብቶች ወደ ኢንዱስትሪ ፓርኩ እየገቡ መሆናቸውን የቡሬ የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪያል ፓርክ አስታውቋል። የኢንዱስትሪ መንደር ካላቸው የአማራ ክልል ከተሞች መካከል አንደኛዋ ቡሬ ናት። ከተማዋ ለኢንቨስትመንት...