የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሯ አዲስ አበባ ሲገቡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ለሁለት ቀናት ቆይታ የሚያደርጉ ሲኾን በዚህም ከኢፌዴሪ መንግሥት...

“የትንሣዔ በዓልን ስናከብር የሀገር አንድነትን በዕርቅ ዘላቂ ለማድረግ ቃል በመግባት መኾን አለበት” የእምነት አባቶች

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣዔ በዓልን ስናከብር የሀገር አንድነትን በዕርቅ ዘላቂ ለማድረግ ቃል በመግባት መሆን እንዳለበት የእምነት አባቶች ተናገሩ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ፤ የትንሳዔ በዓልን አስመልክተው ለመላው የኢትዮጵያ...

ለትንሣዔ በዓል የእርድ እንስሳት በበቂ መቅረቡን ገዥዎች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ የእርድ እንስሳት አቅርቦት ቢኖርም ከባለፉት በዓላት ከነበረው ዋጋ ጭማሬ ማሳየቱን ነው ገዥዎች የገለጹት፡፡ አሚኮ በባሕርዳር ከተማ የትንሣዔ በዓልን መሰረት በማድረግ የእርድ እንስሳት ግብይትን ተመልክቷል፡፡ ሻጭና ገዥንም አነጋግሯል፡፡...

“በገና ትልቅ የጥሞና፣ የጸሎትና የምስጋና መንፈሳዊ መሳሪያ ነው”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "በበገና መሳሪያ ፈጣሪን ማመስገን የመንፈስ መታደስንና መረጋጋትን ይፈጥራል" ይላሉ የቅዱስ ያሬድ የበገና ማሰልጠኛ ማእከል ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሰለሞን ታደሰ ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ፡፡ በገና በጾም፣ በጸሎት፣ በምስጋና፣ በሐዘንና በእንጉርጉሮም...

“የአማራ ልዩ ኀይል ክብሩን በሚመጥን፣ መብትና ጥቅሙንም በሚያረጋግጥ መልኩ ነው ተመልሶ የሚደራጀው” አቶ ግዛቸው...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ ግዛቸው ሙሉነህ በተለያዩ የክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። የክልሉ ልዩ ኀይል አባላትን መልሶ ስለማቋቋም ሂደት፣ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ እና ስለክልሉ ወቅታዊ...