“በዓሉን ስናከብር የሃይማኖቱን አስተምህሮ በተግባር በመፈጸም መኾን አለበት” መልዓከ ምሕረት ግሩም አለነ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣዔ በዓል በኩረ በዓላት፣ የበዓላት ሁሉ አለቃ እንደኾነ የዕምነቱ ሊቃውንት ያስረዳሉ። በባሕር ዳር ሀገረስብከት የቅዱስ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን አሥተዳዳሪ መልዓከ ምሕረት ግሩም አለነ እንዳሉት የትንሣዔ...

“11ሰዓት ሲሆን የእየሱስ ስጋ ወደ መቃብር የወረደበት ጊዜ ነበር” የቅኔ እና የአዲስ ኪዳን መምህር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እለተ አርብ እንደ ሁለት ቀን ተቆጥራለች። ከጠዋት እስከ ስድስት ሰዓት ቀን እስከ ዘጠኝ ጨለማ አንድ ቀን፡፡ ከዘጠኝ ሰዓት እስከ 12:00 ሰዓት ብርሃን እንደገና ከአስራ ሁለት ሰዓት እስከ ጠዋት...

“ዘጠኝ ሠዓት ኢየሱስ ክርስቶስ ቅድስት ነፍሱ ከቅዱስ ሥጋው የተለየችበት ሠዓት ነው” የቅኔ እና የአዲስ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኝ ሠዓት በኾነ ጊዜ “ሁሉ ነገር ተፈጸመ አለ” እየጮኸ ነፍሱ ከስጋው ተለየች፡፡ አንድም ለሰው ልጆች የገባሁት ቃል ተፈጸመ ለማለት ሲኾን፣ በሌላ በኩል በነቢያት የተነገረው በሀዋርያት የተጻፈው...

“ጠዋት በነጋ ጊዜ በቃ ይሠቀል ብለው ደመደሙ” የቅኔ እና የአዲስ ኪዳን መምህር ጥቀኄር ወርቄ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም የገባውን ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ፣ በሜዳህ ድሔ፣ በመስቀል ላይ ተሠቅየ፣ አድንሃለሁ ብሎ የገባለትን ቃል ለማክበር ወደዚች ምድር በመጣ ጊዜ አይሁድ ልባቸው ታውሮ...

ሁሉ ተፈጸመ!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእለተ አርብ በነገረ መስቀሉ ስለሆነው የቅኔ እና የሐዲስ ኪዳን መምሕሩ ጥቀኄር ወርቄ ሲያብራሩ እንዳሉት ፀሐይ ብርሃኗን ከለከለች፣ ከዋክብት ረገፉ፣ ጨረቃ ደም ለበሰች፡፡ ምድር ተናወጸች፣ ቀላያት ተከፈቱ እንዲሁም የቤተ...