እሙ አይመን – የጀነት ሴት!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘር ሀረጓ በዘመኑ ስደት እና ባርነት ከሀገራቸው ገፍቶ ካስወጣቸው ኢትዮጵያዊያን መካከል ይመዘዛል፡፡ እንዴት እና በምን ሁኔታ ለአስከፊው የባርነት ሕይዎት እንደተጋለጠች በውል ባይታዎቅም በዚያ የጨለማ ሕይዎት ውስጥ አልፋ ለብዙዎች...

“እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!” ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ

"እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!" ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ። ርእሰ መሥተዳድሩ ያስተላለፉት ሙሉ...

“እንኳን ለ1444 ኛው የዒድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሣችሁ! ዒድ -ሙባረክ 🕌”የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን...

"እንኳን ለ1444 ኛው የዒድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሣችሁ! ዒድ -ሙባረክ 🕌"የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አምላክ በፈቃዱ ከፈጠራቸው ሰዎች፤ ቀናቶች፤ ወራቶችና ቦታዎች መካከል መርጦ በሌሎቹ ላይ ልቅናን እና ቅድስናን ይሠጣል፡፡ እንዲሁ ሁሉ የዓለማት ፈጣሪና...

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ!!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ!! ሕዝበ ሙስሊሙ የረመዷን ጾምን በጋራ ለሀገራችን ዱዓ በማድረግ እና በጋራ በማፍጠር እንዳሣለፈው ሁሉ በዓሉን ሲያከብር ድጋፍ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን ካለን...

በተርኪዬ የሚማሩ ኢትዮጵያውያን የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ በኮምቦልቻ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች የምግብ ቁሳቁስ...

ደሴ: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ600 ሽህ ብር በላይ የሚገመት ደጋፍ በካዳም መረዳጃና የልማት ማኅበር አማካኝነት ለተፈናቃዮች ደርሷል፡፡ ድጋፉ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የተከናወነ ነው፡፡ የከዳም መረዳጃና የልማት ማኅበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ኡመር...