የክልል ልዩ ኀይሎችን በሁሉም ክልሎች መልሶ የማደራጀት ሥራው ተጠናክሮ መቀጠሉን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል ልዩ ኀይሎችን በፌደራልና በክልል የጸጥታ ተቋማት መልሶ የማደራጀት ሥራ የመከላከያ ጀነራሎች፣ ፌዴራል ፖሊስ እና የክልል የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተገምግሟል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ...

“ኢትዮጵያ የቀደመ የታላቅነት ታሪኳን እንድታድስ በአራቱም ማዕዘን ያሉ ሕዝቦቿ ከመችውም ጊዜ በላይ ራሳቸውን እንደ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ለትንሣዔ በዓል ያስተላለፉት ሙሉ መልእክት ቀጥሎ ቀርቧል። በቅድሚያ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙሉ መልዕክቱ ቀጥሎ ቀርቧል። እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ! በክርስቲያኖች ዘንድ ከፍተኛ ሥፍራ ተሰጥቷቸው ከሚከበሩ በዓላት መካከል በዓለ...

ʺበቂም፣ በበቀል፣ በጥላቻ ወድቀን ትንሳኤውን እናከብራለን ብንል ለምንም አይጠቅመንም” ብፁዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመንበረ ፓትርያሪክ ጠቅላይ ቤተክህነት ሥራ አሥኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ብርሃነ ትንሳኤው የሰላም፣ የሕይወት፣ የጤና፣ የበረከትና የፍቅር ይሆን ዘንድ...

“በዓልን በደስታ እንድናከብር ላደረጋችሁልን ድጋፍ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው” ድጋፍ የተደረገላቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከግሬስ ለልጆችና ለቤተሰቦቻቸው ማዕከል እና ከዳሽን ባንክ ጋር በመተባበር በዝቅተኛ ኑሮ ውስጥ ለሚኖሩ የማኅበረሰብ ክፍሎች...